Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Ye Nazretu Eyesus lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ሞላህልኝ ሞላህልኝ ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ
ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ
ሞላህልኝ ጉድለቴን ባንተ
ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ገና አመልክሃለሁ እጆቼን አንስቼ
ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ እረስቼ
ገና አመልክሃለሁ እጆቼን አንስቼ
ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ እረስቼ
እጆቼን አንስቼ
ሁሉን እረስቼ
እጆቼን አንስቼ
ሁሉን እረስቼ
በከንፈሬ ብቻ አይደለም በፍፁም ልቤ አንተን አመልካለሁ
በከንፈሬ ብቻ አይደለም በፍፁም ልቤ አንተን አመልካለሁ
ልቤ ካንተ ጋር ነው ልብን ምትመረምር አንተ ታውቃለህ
አንተ ታውቃለህ
አንተ ታውቃለህ
አንተ ታውቃለህ
አንተ ታውቃለህ
አንተን ለማምለክ ልቤ እጅጉን ቀና ልቤ እጅጉን ቀና
ገና የልቤ መቼ ደረሰና መቼ ደረሰና
አንተን ለማምለክ ልቤ እጅጉን ቀና ልቤ እጅጉን ቀና
ገና የልቤ መቼ ደረሰና መቼ ደረሰና
ቃል ኪዳኔን አልረሳውም እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ
ቃል ኪዳኔን አልረሳውም እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ
እንዳመልክህ እንዳከብርህ እንድወድህ
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ህግና ነቢያት የተናገሩትን የሙሴ መጻሕፍት ስለእርሱ የጻፉት
እኔም ሰብከዋልሁ የናዝሬቱ ኢየሱስ እዘምረዋለሁ የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
ህግና ነቢያት የተናገሩትን የሙሴ መጻሕፍት ስለእርሱ የጻፉት
እኔም ሰብከዋልሁ የናዝሬቱ ኢየሱስን የናዝሬቱ ኢየሱስ የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
የናዝሬቱ ኢየሱስ
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት
ዘላለም እንኳ አይበቃኝም ስላንተ ለማውራት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists