Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Tadiya Lemin Metahu lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ
ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ
ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ
ታዲያ ለምን መጣሁ ላመልክህ ነው እንጂ
አንተን ብዬ ተከትዬ ይሄው መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ
አንተን ብዬ ተከትዬ ይሄው መጣሁኝ ሁሉን ጥዬ
እኔ ግን ሰማይ እና ምድርን የሰራዉን
እግዚአብሔርን አገለግላለው
እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለው
እግዚአብሔርን አገለግላለው
እኔማ ሰማይ እና ምድርን የሰራዉን
እግዚአብሔርን አገለግላለው
እቤቱ እየመጣሁኝ እባርከዋለው
እግዚአብሔርን አገለግላለው
እግዚአብሔርን አገለግላለው
እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን አገለግላለው

አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ
አንተጋ መሆን ነው ለእኔ ግቤ
አላማዬ ነህ ዋና ሃሳቤ
አንተ ጋር መሆን ነው ለእኔ ግቤ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists