Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Alegn Yemilew lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


የእኔ መመኪያ (እምህህ)
የእኔ ክብር (ኦሆሆ)
እግዚአብሔር ነው (፪×)
የእኔ መመኪያ (አሃሃ)
የእኔ ክብር (እህህ)
እግዚአብሔር ነው (፪×)
የእኔ መመኪያ (እህህ)
አለኝ የምለው (እህህ)
እግዚአብሔር ነው (፮×)
አለኝ የምለው ተስፋ የማድርገው
የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ
ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ

ፊትህን ወደ እኔ ከመለስክልኝ
በእኔ ደስ ካለ ካልተቆጣኅኝ (፪×)
እይኖችህ ካዩኝ ጆሮህ ከሰማኝ
ይሄ ይበቃኛል እረካለው (፪×)
አለኝ የምለው ተስፋ የማድርገው
የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ
ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ

ደስ የሚያሰኝህን አይ ዘንድ እወዳለሁ
እንትን ደስ እንዲልህ ሁል ጊዜ እተጋለው (፪×)
እኔ ደስ የሚለኝ ሀሳቤም የሚሞላው
እንተ በኑሮዬ ስትረካ ብቻ ነው (፪×)
ከአእላፋት ወርቅ እና ብር ይልቅ
ጌታ ፊትህ ይሻለኛል
ከአእላፋት ወርቅ እና ብር ይልቅ
ጌታ ፊትህ ይሻለኛል
ከአእላፋት ወርቅ እና ብር ይልቅ
ትዕዛዛትህ ይሻሉኛል
ከአእላፋት ወርቅ እና ብር ይልቅ
ጌታ ፊትህ ይሻለኛል

የእኔ መመኪያ (እምህህ)
የእኔ ክብር (ኦሆሆ)
እግዚአብሔር ነው (፪×)
የእኔ መመኪያ (አሃሃ)
የእኔ ክብር (እህህ)
እግዚአብሔር ነው (፪×)
የእኔ መመኪያ (እህህ)
አለኝ የምለው (እህህ)
እግዚአብሔር ነው (፮×)
አለኝ የምለው ተስፋ የማድርገው
የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ
ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ
አለኝ የምለው ተስፋ የማድርገው
የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ
ፊትህን ብቻ ነው
ፊትህን ብቻ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists