Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Manew lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታት በሙሉ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ትልቅ ነው ይላሉ
አንዳንዱ ፈልጎ አንዳንዱ በግድ
አያስደንቅም ወይ እግዚአብሔር ሲሰገድ
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
አህዛብ ይደንግጡ ምድርም ትፍራው
ፈላጩ ቆራጩ እርሱ ብቻ ነው
ታፍሮ እና ተከብሮ በዙፋኑ ያለው
ከእግዚአብሔር በስተቀር የትኛው አምላክ ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
የእድሜ ባለፅጋ ሁሌ አንፀባራቂ
ለሰማይ ለምድሩ ለፍጥረታቱ በቂ
ከዘላለም በፊት ከጥንት የነበረው
እግዚአብሔርን በእድሜ የሚበልጠው ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
የነገስታትን ወግብ የሚፈታ
የኔ ጌታ ኦኦኦኦ የኔ ጌታ አሃሃሃ
ብቻውን ብዙ ገጥሞ የሚረታ
የኔ ጌታ እህህህ የኔ ጌታ አሃሃ
ቃላቶች ተጭምቆ አንድ ቃል ቢሆኑ
የአንተን ትልቅነት ሊገልፁት አይችሉም
ቃላቶች ተጭምቆ አንድ ቃል ቢሆኑ
የእርሱን ትልቅነት ሊገልፁት አይችሉም
ማነው የላቀ የመጠቀ በዓለም የታወቀ
ማነው ያወቀ የረቀቀ ሁሌ የተደነቀ
ማነው የፀና ያልወደቀ ያለ እንደደመቀ
ቤተመንግስቱን ያልለቀቀ ዘመን ያላለቀ
እናገራለሁ እግዚአብሔር ነው ብዬ
እመሰክራለው እግዚአብሔር ነው ብዬ
በግምት አደለም የሚናገረው
ሁሉን ቻይነቱን ስለማቀው ነው
... አይደለም የሚናገረው
ሁሉን ቻይነቱን ስለማቀው ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
ማን ነው እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው
እንደ አንተ ማን ነው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists