Kishore Kumar Hits

Kalkidan Lily Tilahun - Girum Neh lyrics

Artist: Kalkidan Lily Tilahun

album: Eyulign


አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (፪×)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (፬×)
ግሩም ነህ ግሩም (፬×)
አንተ እኮ ድንቅ ነህ (፪×)
አንተ እኮ ግሩም ነህ (፪×)
አንተ እኮ ድንቅ ነህ (፪×)
አንተ እኮ ግሩም ነህ (፪×)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (፬×)
አንተ (፮×)
አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (፪×)
አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (፪×)
እግዚአብሔር ግሩም ነህ ግሩም (፪×)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (፬×)
ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ
ከዳር እስከ ዳር
ይወራል ይወራል የአንተ ነገር
ይወራል ይወራል የአንተ ነገር
ሁሉም በእየጓዳው ይደነቅብሃል
አንገቱን ነቅንቆ አንተ ይልሃል (፪×)
አንተ እኮ ድንቅ ነህ (፪×)
እግዚአብሔር ድንቅ ነህ (፪×)
አንተ እኮ ድንቅ ነህ (፪×)
እግዚአብሔር ግሩም ነህ (፪×)
አቤት እንዴት ድንቅ ነህ
አቤት እንዴት ግሩም ነህ
አቤት እንዴት ድንቅ ነህ
አቤት እንዴት ግሩም ነህ
አቤት እንዴት ድንቅ ነህ
አቤት እንዴት ግሩም ነህ
አቤት እንዴት ድንቅ ነው
አቤት እንዴት ግሩም ነው
አቤት እንዴት ድንቅ ነው
አቤት እንዴት ግሩም ነው
ታምራቱ ማለቂያ የለውም
ድንቁስ እንዴት እንዴት ድንቅ ነው (፪×)
አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (፪×)
አንተ እኮ አንተ ግሩም ነህ
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (፬×)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists