Kishore Kumar Hits

Tamirat Haile - ታማኝ ነው እግዚአብሔር lyrics

Artist: Tamirat Haile

album: እግዚአብሔር አዋቂ ነው


ወዳጄ አብርሃ-ሃሃ- ሃም ፣ ፊቴ ተመላለ-ኸ-ኸስ
እኔን አይገደኝ-ህ-ህም ፣ ኪዳኔን ለማደ-ኸ-ኸስ
እድሜህ ሮጦ ሮጦ ሆሆሆ ፣ ቢደርስም ከጫፍ ህህ
ሰማይ ምድር ያልፋ-ሃ-ሃል ፣ የኔ ቃል አያልፍ-ህ-ህ
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

የማያልፍ ምን አለ ኸኸኸ ፣ እግዚአብሔር ከረዳ ሃሃ
ገነት-ምንጭ ይሆና-ሃ-ሃል ፣ ይሄ ምድረበዳ ሃሃ
ያለው ይሄድና ሃሃሃ ፣ ደልሞ ይመጣል ሌላ ሃሃ
ግዙፉ ተራራ ሃሃ ፣ ይሆናል ደልደላ ሃሃ
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

የመለኮት አዋ-ሃሃ-ሃጅ ፣ ከመጣ ከሰማ-ሃ-ሃይ
እየሱስ ካዘዘ ኸኸ ፣ ይኬዳል ውሃ ላ-ሃ-ሃይ
ሙታን ይነሳሉ ሁሁሁ ፣ እስራት ይፈታ-ሃ-ሃል
ቁራሹ ተባርኮ ሆሆ ፣ ሺሆች ይበሉታ-ሃ-ሃል
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

ጌድዮን እና ባ-ሃሃ-ሃርቅ ፣ ዮፍታሄና ሳምሶ-ሆ-ሆን
ሳሙኤልና ዳዊ-ሂ-ሂት ፣ ጳውሎስና ጴጥሮ-ሆ-ሆስ
ያንበሳን አፍ ዘጉ ሁሁሁ ፣ እሳት አልበላቸ-ኸ-ኸው
ለታማኝነቱ ሁሁ ፣ ምስክሮች ናቸ-ኸ-ኸው
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

ምድያን በረሃ ሃሃሃ ፣ በፀሃይ ቃጠሎ ሆሆ
ከቁጥቋጦው እሳ-ሃ-ሃት ፣ ራዕይ አቀብሎ ሆሆ
የፈርኦንን ክ-ህ-ህንድ ፣ በመቅስፍት አድቅቆ ሆሆ
አሻግሮ የለም ዋ-ሆ-ሆይ ፣ ህዝቡን አስለቅቆ ሆሆ
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

ጉድጓድን ቆፍረ-ኸ-ኸህ ፣ ውሃ ስታወጣ ሃሃ
ዞር በል የኔ ነው ባ-ሃ-ሃይ ፣ ምቀኛ ቢመጣ ሃሃ
እልፍ ብለህ ቆፍ-ህህ-ህር ፣ ከሰው አትጣላ ሃሃ
ርኆቦት ይሆና-ሃ-ሃል ፣ የኋላ የኋላ
ታማኝ ፣ ታማኝ ፣ ታማኝ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ
ታማኝ ነው እግዚያብሔር በቃሉ ፣ ሰማይ ምድር እልል ይበሉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists