Kishore Kumar Hits

Selam Desta - Demu lyrics

Artist: Selam Desta

album: Alderaderem


ደሙ (፲፪x)
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
አሜን ያነፃል ያጸድቃል

በመላለሻ በአደባባይ
እርቃኑን ተሰቅሎ ለሰው ልጅ ሲታይ
በግፍ እየተገፋ ተራራን ነጎደ
በቀራኒዮ ስፍራ በመስቀል ሞተ
አይተው እንዳይወዱ ደም ግባት የለውም
እጅግ የተጠላ ቁስለኛ ነው
ታዲያ ይሄማ እንዴት መድሀኒት ይሆናል
ያለው ሁሉ ይስማ ደሙ ያነፃል
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
አሜን ያነፃል ያጸድቃል

እንደ አሮን ልጆች ክህነት እንደሌዊ ዘር ስርዐት
አይደለም የውዴ አይደለም የውዴ
የኮርማ እና የዋኖስን ደም
መች ይዞ ገባ እኔን ለማፅደቅ
እንደ አሮን ልጆች ክህነት እንደሌዊ ዘር ስርዐት
አይደለም የውዴ አይደለም የውዴ
የኮርማ እና የዋኖስን ደም
መች ይዞ ገባ እኔን ለማፅደቅ
ሥጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለም ያማረ
ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ
በቀራኒዮ ሞቱ ዳግም ወለደና
አብን አባ አልኩት ልጅ ነሽ ተባልኩና
ሥጋውን አንዴ አቅርቦ ዘላለም ያማረ
ደሙ ፈሰሰና ኃጥያቴ ተሻረ
በቀራኒዮ ሞቱ ዳግም ወለደና
አብን አባ አልኩት ልጅ ነሽ ተባልኩና
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከኃጥያት ሁሉ ያነፃል
የልጁ የኢየሱስ ደም ከበደል ሁሉ ያጸድቃል
አሜን ያነፃል ያጸድቃል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists