Selam Desta - Alederaderem lyrics
Artist:
Selam Desta
album: Alderaderem
ሃይማኖቴን እምነቴን አንተን ጌታ
ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ
ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም
ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም
ሃይማኖቴን ማኅተሜን አንተን ጌታ
ከላይ ያኔ ያገኘሁህ የእኔን ቤዛ
ያምላኬን ፀጋ በመሴሰን አለውጥም
ንጉሤን አንተን ኢየሱሴን አልክድም
አልደራደርም በአንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘሁህ ቅዱስ ስጦታ
አንተ ነህና የእኔ ጌታ
♪
በመረቀልን በአዲሱና በሕያው መንገድ
ወደቅድስቲቱ በኢየሱስ ቀርበን
የእውነትን እውቀት ካገኘን ወይ
ወደን ከሃጥያት እንዴት እንፀናለን
ወደን ሃጥያትን እንዴት እናደርጋለን
አልደራደርም በአንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ቅዱስ ስጦታ
አንተ ነህና የእኛ ቤዛ
አልደራደርም በአንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አናይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘንህ ቅዱስ ስጦታ
አንተ ነህና የእኛ ቤዛ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist