Selam Desta - Fikir Neh lyrics
Artist:
Selam Desta
album: Alderaderem
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማን ነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማን ነው
የምክንያት ውጤት ያልሆነ
ፍቅር ያለው ማን ነው
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማን ነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማን ነው
የሰበብ ውጤት ያልሆነ
መውደድ ያለው ማን ነው
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
♪
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
♪
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው
ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር
ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፍህን ያልከፈትህ
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው
ደዌንም እንደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እንደሚሰውር
ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፍህን ያልከፈትህ
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
♪
ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለሰበብ ወዶ የቀረበኝ ማን አለ
የተጠማህ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ
ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ
የተጠማህ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist