Kishore Kumar Hits

Selam Desta - Tsegaw Yirdagne lyrics

Artist: Selam Desta

album: Alderaderem


አብልጬ እንድወድህ
አብዝቼ እንዳፈቅርህ
አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ
አብዝቼ እንድወድህ
አብልጬ እንዳፈቅርህ
አንተን ከመካድ ይልቅ እራሴን እንድክድ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ከሃዲ ነኝ
ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ
እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም
ብሎ ፊትህ እንዳላለ በገረድ ፊት ካደህ
ፀጋህ ዳግም አቆመና ስለአንተ መስካሪ አረገው
ሞት ቢሆን እስራት አንተን ለሚያገኝህ
እኔ እራሴን እሰዋለሁ ከአንተ አይበልጥብኝም
ብሎ ፊትህ እንዳላለ በገረድ ፊት ካደህ
ኃይልህ ዳግም አቆመና ስለአንተ ሰባኪ አረገው
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ከሃዲ ነኝ
ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ
ለተግባር ፈጥኜ ግን አንተን መካዴ
ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ
እንድወድህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ
ብዙ ፍቅርን መግለጥ በአፌ መቻሌ
ለተግባር ቸኩዬ ግን አንተን መካዴ
ከአንተ ያነሰን ነገር ማድነቄ ቀርቶ
እንድወድህ ፀጋህ ይርዳኝ አብዝቶ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ደካማ ነኝ
ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ
ከነፍስህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ
ጸጋህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ
እኔም እሻከሁ የእውነቴን ልወድህ
ውድህ ያረከኝን አንተን ውዴ እንዳደርግህ
ከክብርህ በላይ የወደድከኝን እንድወድህ
ሀይልህ በረዳኝ መጠን እንድቀርብህ
እኔም እሻከሁ የእውነቴን ልመስልህ
ፀጋህ ይርዳኝ ፀጋህ ይርዳኝ
እኔ እንኳን በአቅሜ እጅግ ደካማ ነኝ
ፀጋህ ይብዛልኝ ፀጋህ ይብዛልኝ
እኔ እንኳን ፈጥኜ በጣም ደካማ ነኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists