Kishore Kumar Hits

Bisrat Garedew - Alehu lyrics

Artist: Bisrat Garedew

album: Salamnbat


አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
ሁሉንም በፀጋ ተቀብየዋለሁ
አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
ሁሉንም በፀጋ ተቀብየዋለሁ
አለሁ
ጊዜ አመጣው ስጦታውን
ክፉ እና ደግ ምርቃቱን
መቀበል ነው አሜን ብሎ
የት ሊደረስ አገር ጥሎ
የቀን ቅጣት ረመጡን
ላልመልሰው ያመጣውን
ምን ሊውጠኝ እስኪ አሁን?
ከመቀበል ብዬ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
ሁሉንም በፀጋ ተቀብየዋለሁ
አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
አለሁ አለሁ አለሁ
እኔ እንዳለሁ አለሁ
ሁሉንም በፀጋ ተቀብየዋለሁ
አለሁ
ሆዴም አይኖር መቆጨት
ጉዳቴን ላልቅስበት
ነገም ደሞ ሌላ ቀን ነው
ዝግጁ ነኝ ልቀበለው
ባላመልጥም ቀን ከጣለው
ሰው ባይኖርም የኔ እምለው
አልደፋውም አንገቴን
ተቀበልኩት ብዬ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists