Kishore Kumar Hits

Bisrat Garedew - Kalferese lyrics

Artist: Bisrat Garedew

album: Salamnbat


ግልግል ነው እንኳን ገሃድ ወጣ
ዝም ብለን ነው ያበዛነው ጣጣ
የሚኖር ነው ዱሮም የነበረ
በኛ አልተጀመረ!
ግልግል ነው እንኳን ገሃድ ወጣ
ዝም ብለን ነው ያበዛነው ጣጣ
የሚኖር ነው ዱሮም የነበረ
በኛ አልተጀመረ!
የውስጥንም ትኩሳት: ስሜትን ተጠንቅቆ
ስንት ቀን ይዘለቃል: መውደድስ ተደብቆ?
በይ እንዳይገርምሽ የትም ቢወራ
ካልደፈረሰ ስለማይጠራ!
በይ እንዳይገርምሽ የትም ቢወራ
ካልደፈረሰ ስለማይጠራ!
ግልግል ነው እንኳን ገሃድ ወጣ
ዝም ብለን ነው ያበዛነው ጣጣ
የሚኖር ነው ዱሮም የነበረ
በኛ አልተጀመረ!
ግልግል ነው እንኳን ገሃድ ወጣ
ዝም ብለን ነው ያበዛነው ጣጣ
የሚኖር ነው ዱሮም የነበረ
በኛ አልተጀመረ!
ትዛዙንም ጠብቀን: ከኖርን አንድ ሆነን
ተሳስበን ከተማመን: በፍቅር ከዘለቅን
ሁሉም ያበቃል ያፍ ሞገዱን
ነገሬ አትበይው የሰሞኑን
ሁሉም ያበቃል ያፍ ሞገዱን
ነገሬ አትበይው የሳምንቱን
በል ያዝ ስብከት አፌ ስሟን እንደ ዳዊት
አንሳው አሞካሻት
"ሰው ይታዘበኛል ምን ይሉኝን" ተዎው
መውደዴን አውጀው
በል ያዝ ስብከት አፌ: ስሟን እንደ ዳዊት
አንሳው አሞካሻት
"ሰው ይታዘበኛል ምን ይሉኝን" ተዎው
መውደዴን አውጀው
የውስጥንም ትኩሳት: ስሜትን ተጠንቅቆ
ስንት ቀን ይዘለቃል: መውደድስ ተደብቆ?
በይ እንዳይገርምሽ የትም ቢወራ
ካልደፈረሰ ስለማይጠራ!
በይ እንዳይገርምሽ: የትም ቢወራ
ካልደፈረሰ ስለማይጠራ!
በል ያዝ ስብከት አፌ: ስሟን እንደ ዳዊት
አንሳው አሞካሻት
'ሰው ይታዘበኛል ምን ይሉኝን' ተዎው
መውደዴን አውጀው
በል ያዝ ስብከት አፌ- ስሟን እንደ ዳዊት
አንሳው አሞካሻት
'ሰው ይታዘበኛል ምን ይሉኝን' ተዎው
መውደዴን አውጀው
በል ያዝ ስብከት:አፌ ስሟን እንደ ዳዊት
አንሳው አሞካሻት
'ሰው ይታዘበኛል ምን ይሉኝን' ተዎው
መውደዴን አውጀው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists