የሚያውቅልኝ ጌታ ያውቅልኛልና
ሰው አልደገፍም ይሰበራልና
ዛሬ ታይቶ ነገ በሚጠፋው እግዚአብሔር ነገር
ልቤን በዚያ አልጥልም አለልኝ እግዚአብሔር
የሚያውቅልኝ ጌታ ያውቅልኛልና
ሰው አልደገፍም ይሰበራልና
ዛሬ ታይቶ ነገ በሚጠፋው ነገር
ልቤን በዚያ አልጥልም አለልኝ እግዚአብሔር
አለልኝ እግዚአብሔር
አለልኝ አለልኝ የሚያስብልኝ
የበላይ ነህ ጌታ የሁሉ በላይ
እኩያ የሌለህ በምድር በሰማይ
የበላይ ነህ ጌታ የሁሉ በላይ
እኩያ የሌለህ በምድር በሰማይ
አምላክ አለኝና ሁሉን በእጁ የያዘ
ሥሙም ድንቅ መካር ኃያል የተባለ
ሰማይና ምድርን በቃሉ እንዳፀና
እርሱን ባየሁ ጊዜ እኔም ልቤ ፀና
እኔም ልቤ ፀና
ግራ አይገባኝም ነገን አስቤ ለወደፊቱ
የታመንኩበት ሁሉ በእጁ ነው ሁሉ በደጁ
የእንቆቅልሽ ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ያለው
የይሁዳ አንበሳ ከእኔ ጋራ ነው
እንዳለው ነው እንደ ቃሉ
ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ
እንዳለው ነው (እንዳለው ነው)
እንደ ቃሉ (እንደ ቃሉ)
ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ)
ሁሉ በደጁ (ሁሉ በደጁ)
እንዳለው ነው እንደ ቃሉ
ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ
እንዳለው ነው (እንዳለው ነው)
እንደ ቃሉ (እንደ ቃሉ)
ሁሉ በእጁ (ሁሉ በእጁ)
ሁሉ በደጁ (ሁሉ በደጁ)
የበላይ ነህ ጌታ የሁሉ በላይ
እኩያ የሌለህ በምድር በሰማይ
የበላይ ነህ ጌታ የሁሉ በላይ
እኩያ የሌለህ በምድር በሰማይ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist