Kishore Kumar Hits

Yoseph Kassa - Fikir Neh lyrics

Artist: Yoseph Kassa

album: Nuroye Bekidane Newe, Vol. 1


ብዙ አሉ በምድር ፍቅር አለን ሚሉ
የወደደውን ሚወድ ሞልቷል በሃገሩ
በች እንደዚህ ሆነና የአንተ ፍቅር
ከሰው ይለያል የአንተ የእግዚአብሔር (፪x)
ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዚያን ጊዜ
ሙት ሆኜ ማልረባ ከአንተ ተለይቼ
እንዲሁ አልተውከኝም በፍቅርህ አዳንከኝ
በምትወደው ልጅህ በኢኢየሱስ ታረቅከኝ
ምን ብዪ እኔስ ልናገረ ስለአንተ ፍቅር
ጠፍቼ እንኳን ምትፈልገኝ መክረህ የምትመልሰኝ
ፍቅር ነህ ሁሌ ያማትለወጥ ፍቅር ነህ
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም (፪x)
መልካም ነህ አንተን ዛሬም (፪x)
በእምነቱ ደክሞ በሰው የተገፋ
ሚያንገላታው እንጂ ሚያነሳው የጠፋ
የቅን ፈራጅ አንተ በፍቅርህ ፈርደህ
አንስተህ ለወጥከው አንተ ልክ ነህ
ፍቅር ነህ አንተ ዛሬም (፪x)
መልካም ነህ አንተን ዛሬም (፪x)
ልዩ ነህ አንተ ዛሬም (፪x)
ወዳጅ ነህ አንተ ዛሬም (፪x)
አንተ ዛሬም (፪x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists