Teshome Mitiku - Hasabe lyrics
Artist:
Teshome Mitiku
album: Zemen ( Ethiopian Contemporary Music
ሃሳቤ ባንቺ ፍቅር ተይዟል
ልቤ ባንቺ ሃሳብ ተማርኳል
ንገሪኝ ንገሪኝ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ፍቅሬ ፍቅሬ ህይወቴ
ምን ማድረግ ይሻላል
አንቺን በማሰብ ዘወትር አለቅሳለሁ
ከእንግዲህ ወዲህ ምን ማድረግ እችላለሁ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ፍቅሬ ፍቅሬ ህይወቴ
ያንቺ ነው ብያለሁ
ሃሳቤ ሃሳቤ
ሃሳቤ ባንቺ ፍቅር ተይዟል
ልቤ ባንቺ ሃሳብ ተማርኳል
ንገሪኝ ንገሪኝ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ፍቅሬ ፍቅሬ ህይወቴ
ምን ማድረግ ይሻላል
አንቺን በማሰብ ዘወትር አለቅሳለሁ
ከእንግዲህ ወዲህ ምን ማድረግ እችላለሁ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ፍቅሬ ፍቅሬ ህይወቴ
ያንቺ ነው ብያለሁ
ሃሳቤ ሃሳቤ
ሃሳቤ ባንቺ ፍቅር ተይዟል
ልቤም ባንቺው ሃሳብ ተማርኳል
እባክሽ እባክሽ
እባክሽ እባክሽ
ፍቅሬ ህይወቴ
ምን ማድረግ ይሻላል
ፍቅርሽ ከልቤ ዘወትር አልሸሽ አለ
ናፍቆትሽ በዝቶ መንፈሴ አልችል አለ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ንገሪኝ ንገሪኝ
ፍቅሬ ፍቅሬ ህይወቴ
ምን ማድረግ ይሻላል
ሃሳቤ ሃሳቤ
ሃሳቤ ሃሳቤ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist