Teshome Mitiku - Abren Enwal lyrics
Artist:
Teshome Mitiku
album: Zemen ( Ethiopian Contemporary Music
ሸጌ አለኝ ክረምት አለፈ ፀደይ ጐመራ
ከልብ ሳንጫወት ፍቅርን ሳናወራ
ና አብረን እንዋል እንጫወት ፍቅሬ
የፍቅርህ ገዳፊ የፆምኩትን ሽሬ
ክረምት አለፈ ፀደይ ጐመራ
ከልብ ሳንጫወት ፍቅርን ሳናወራ
ና አብረን እንዋል እንጫወት ፍቅሬ
የፍቅርህ ገዳፊ የፆምኩትን ሽሬ
አብረን እንዋል ፍቅሬ አለኝ የማጫውትህ
አብረን እንዋል ሸጌ አለኝ የማጫውትህ
አብረን እንዋል አይጐዳህም የአንድ ቀን ውሎ
አብረን እንዋል ናልኝ ሸግዬ በቶሎ
ልቤ ሲንደፋደፍ ፍቅርን ተርቦ
ልቤ ተጨነቀ በመውደድ ተከቦ
እንደ ፈትል
ፍቅራችን ይሸመን አብረን እንሁን
ብበላው ብበላው ውዴን
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist