Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Tsebayih New lyrics

Artist: Aster Aweke

album: Chereka


ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ
ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ
አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ
ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ
ገላ ገላ አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል
ገላ ገላ ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል
ገላ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን
ገላ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን
ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ
ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ
አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ
ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ
ገላ ገላ ሰምቼ አላቅም ዉሸት ስትናገር
ገላ ገላ ወይም ስትፈጥር በሌሎች ላይ ችግግ
ገላ ገላ እሩህሩህ አዛኝ ነህ ልብክ የማይጨክን
ገላ ገላ እራስ ወዳድ ያልሆንክ ለሁሉም ምታዝን
ከሁሉም ከሁሉም ጎልቶ የሚታየኝ
ዘወትር እንድወድህ የሚያስገድደኝ
አይደለም ገንዘብህ ወይ ዉበትህ
ግሩም ፀባይህ ነዉ የኔ ያረገህ
ገላ ገላ አይደለህ ሽቅርቅር ልታይ የምትል
ገላ ገላ ወይም የምትኮራ በሰዎች መሀል
ገላ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን
ገላ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን
ገላ ገላ ትሁት ነህ አክባሪ ትንሽ ትልቁን
ገላ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን
ገላ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን
ገላ ገላ በዚህ ምክንያት ነዉ የሆንከዉ ምስጉን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists