Aster Aweke - Baba Baba lyrics
Artist:
Aster Aweke
album: Checheho
እያነጋገርኩህ እያየሁህ ባይኔ
ያለህ አይመስለኝም አልጠግብህም እኔ
ነገ ሚሆነውን አላቀውምና ዛሬ ድረስኝልኝ
ናፍቂያለሁ ናና
ናና
እትት በረደኝ ድረስልኝ ዋሴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
የኔውስ የኔውስ
ደግሞ ያገረሻል ደግሞ ያገረሻል
አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን
አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን
እስቲ ተመልከቱት ያንን ጥይም ሎጋ
አንጀቴን ሲበላ በተሰጠው ፀጋ
ያንቺ ነኝ ያልከኝ ለት በጣም ተደስቼ
አልነቃም ለሳምንት ከጎንህ ተኝቼ
እትት በረደኝ ድረሰልኝ ዋሴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
ከእግር እስከ ራሴ
የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
የኔውስ የኔውስ
ደግሞ ያገረሻል
አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን
አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን
አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን
ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist