Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Ken Bayne lyrics

Artist: Aster Aweke

album: Aster's Ballads


ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልመም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁለ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነወይ የምታባክነኝ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልመም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁለ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነወይ የምታባክነኝ
ኣንተልጅ ኣድምጠኝ እስኪ ልጠይቅህ
ትዝ እልሃለሁ ወይ የትም የትም ሆነህ ሆሆይ
ካንተ ጋር መኖሩ እኔ እንደምመኘው
በውነት ታውቃለህወይ ፍቅሬን ኣስበህው ፍቅሬን ኣስበህው

ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልመም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁለ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነወይ የምታባክነኝ
ቀን ባይኔ ዉል እያልክ አሀ ሀ
የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልመም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁለ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነወይ የምታባክነኝ
ተጫውጭ ኣጫዉቺኝ ብለህ ያባባልከኝ
የኔ ሆነህ ነወይ ፈገግታህ የረታኝ ኣሃ
በእውነት ኣምነህኝ እኔ እንደማፈቅርህ
ኣንተ እንደኔ ሆንክ ወይ እሷ ኣለችኝ ብለህ
እሷ ኣለቻን ብለህ

የምታስጨንቀኝ ኦሆ ሆይ
በህልመም በዉኔም ኣሃ ሃ
ሁሌ የምትታየኝ የምትታየኝ
የኔ ሆነህ ነወይ የምታባክነኝ
በልቤ ደብቄ እኔስ ይዤሃለሁ
ተንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
ተልቤ ደብቄ እኔስ ይዤሃለሁ
ኣንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
በልቤ ደብቄ እኔስ ይዤሃለሁ
ኣንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
ኣንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
እንዴት ብየ ኣውቃለሁ
እንዴት ብየ ኣውቃለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists