Aster Aweke - Arada lyrics
Artist:
Aster Aweke
album: Hagere
እንግዲህ መሸልኝ
ባይኔ ልንጎራደድ
እንዴት እንዴት አረገኝ
ያራዳ ልጅ መውደድ
ከአራዳ ልጅ ውለው
አራዳን ቢዎዱ
ቢያገኝም ያበላል
ቢያጣም የረዝናል ሆዱ
አራዳ ሲጓዙ ቀና ነው መንገዱ
♪
ጨረቃ ዱምቡል ዶቃ እም
ካፄው ቤት ገባቸሸ አውቃ
ካፄው ቤት ያሉ ሰዎች እም
ፈተጉ ፈታተጉ
በቁልቢጥ አስቀመጡ
ጨረቃ ላይ ሊዎጡ
ሆሆሆሆሆይይይይ
ሃሃሃ
ሆሆሆሆሆይይይይ
ሆሆ ኣኣ
አደሩ አሉ አራዳ
አደሩ አሉ አራዳ
እየመጠመጠ የሸንኮራ አገዳ
አደሩ አሉ አራዳ
አደሩ አሉ አራዳ
ቃልኪዳን ሊገባ
ፍቅሩን ሊያሰናዳ
ሆሆይይ
ሆሆይይ
አደሩ አሉ አራዳ
♪
ቀኑ ፀሃይ ሃሩር
መቼም አይመሽልኝ
አራዳ ይምጣልኝ!
ጭር ባለው ሌሊት
ሌቱም አይነጋልኝ
አራዳ ይምጣልኝ!
ሁሁሁሁሁሁሁ
ማርይም ማርይም ማርይም ማርይም
ማማማማማማማ ማርይም
ማርይም አሁሁሁ ማማማማማማማ ማርይም
♪
ጭር ባለው ሌሊት
ከቤት ይወጣና
ጎምበስ ቀና ብሎ
ሲለፋ ዋለና
"ሆ" ሲል አገኘሁት
መሻሸለትና
ተመስገን ብሎ ተኛ ሁሁሁ
ከቤቱ ገበና!!
ኧረ ነጋ ነጋ
ስራ አለ እንደገና!!
♪
ጨረቃ ዱምቡል ዶቃ እም
ካፄው ቤት ገባቸሸ አውቃ
ካፄው ቤት ያሉ ሰዎች እም
ፈተጉ ፈታተጉ
በቁልቢጥ አስቀመጡ
ጨረቃ ላይ ሊዎጡ
ሆሆሆሆሆይይይይ
ሃሃሃ
ሆሆሆሆሆይይይይ
ሆሆ ኣኣ
አደሩ አሉ አራዳ
አደሩ አሉ አራዳ
እየመጠመጠ የሸንኮራ አገዳ
አደሩ አሉ አራዳ
አደሩ አሉ አራዳ
ቃልኪዳን ሊገባ
ፍቅሩን ሊያሰናዳ
ሆሆይይ
ሆሆይይ
♪
ሆዴ ተረበሸብኝ
አራዳ ትዝ እያለኝ
ኧረ ምን ተሻለኝ
መገን ያራዳ ልጅ
ከመጣለኝ አውቆ
አወይ መገላገል ዘላለም ተጨንቆ
ሁሁሁሁሁሁሁ
ማርይም ማርይም ማርይም ማርይም
ማማማማማማማ ማርይም
ማርይም አሁሁሁ ማማማማማማማ ማርይም
አእእእሔሔሔ አእእእሔሔሔ ማርይም
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist