ርአስ: ለመድክ ወይ
ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን
ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን
ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን
ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን
ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ
ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ
ፍቅር ከኔ ሌላ: ተስማማህ ሆይ
በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም
በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
ፍቅርህን ለኔ ትተህ: ስትሄድ ወደ ሌላ
ፍቅርህን ለኔ ትተህ: ስትሄድ ወደ ሌላ
ትንሽ ተሰቃየሁ: አካልህን ሳልበላ
ትንሽ ተሰቃየሁ: አካልህን ሳልበላ
አንጀቴ ተቆርጦ: ከሆዴ ከወጣ
አንጀቴ ተቆርጦ: ከሆዴ ከወጣ
እንግዲህ ሐኪሙ: ምን ሊቀጥል መጣ
እንግዲህ ሐኪሙ: ምን ሊቀጥል መጣ
አንተ ወረት ላንተ: ከመሰለህ መልካም
አንተ ወረት ላንተ: ከመሰለህ መልካም
አፈቅራለሁ ሌላ: እኔን አያቅተኝም
እወዳለሁ ሌላ: እኔን አይጨንቀኝም
ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን
ዉቤ ዉብ አበባ: አንደ ዱሮአችን
ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን
ሆዴ ተለመነኝ: እንሁን አብረን
ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ
ለመድክ ወይ ፍቅሬ: አንተ አንጀቴ ሆይ
ፍቅር ከኔ ሌላ: ተስማማህ ሆይ
በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም
በሰባራ ፎሌ: ውሃ አይጠለቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
እኔ እወድሃልሁ: ያንተን ግን አላቅም
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist