Aster Aweke - Kabu lyrics
Artist:
Aster Aweke
album: Kabu
ሳበው እረ ሳበው ሳበው
ክቡር ሰውነቴን አይምሮዬን ረታው
ተረታ መንፈሴ ዐይኔ አንተን እያለ እየዋለለ
ተ'ረታ መንፈሴ መንፈሴ
ዐይኔ አንተን እያለ እየዋለለ
እራሱ ጎምላሌዋ ይቅበጠበጣል አመሌ
የኔ ቆንጆ ዓለም አልፎ ሄዷል ልቤ
ይምጣ ይዋልላል ከጎኔ
እረ ተው የኔ ጌታ እወድሃዳለሁ ህመሜ
ኦ ድካሜ
እረ ተው ጎምላሌዋ
የትም የትም ብሄድ ማንም የለኝ
እኔ ያንተ አምሳያ
እኔ ያንተ መለኪያ
ካቡ ካቡ ካቡ ካቡ
በምን ላስመስልህ ዓለሜ በትንሹ
እራሱ ጎምላሌዋ ይቅበጠበጣል አመሌ
የኔ ቆንጆ ዓለም አልፎ ሄዷል ልቤ
ይምጣ ይዋልላል ከጎኔ
እረ ተው የኔ ጌታ እወድሃዳለሁ ህመሜ
ኦ ድካሜ
እረ ተው ጎምላሌዋ
የትም የትም ብሄድ ማንም የለኝ
ያንተ አምሳያ
ያንተ መለኪያ
ካቡ ካቡ ካቡ ካቡ
በምን ላስመስልህ ዓለሜ በትንሹ
በምን ላስመስልህ ዓለሜ በትንሹ
ሳበው ሳበው
ክቡር ሰውነቴን አይምሮዬን ሳበው
ሳበው ሳበው ሳበው
ሳበው ረታው
ረታው ረታው ረታው ረታው ረታው
ክቡር ሰውነቴን ሳበው
ረታው ረታው ረታው
ካቡ ካቡ ካቡ ካቡ
ካቡ ካቡ ካቡ
ካቡ ካቡ ካቡ ካቡ ካቡ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist