Kishore Kumar Hits

Aster Aweke - Etitite! lyrics

Artist: Aster Aweke

album: Aster


ከ'ግር እስከ ራሱ ፀጋ ውበት
ይታደላሎይ አካሌዋ
ጥበብ ጨምሮበት አካኬዋ
በተሰጠው ላይ አካሌሌ
(...)
ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ
ፀባዩ አሰካነኝ አካሌዋ
ይኼስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ
ወርዶ ነው መሰለኝ አካሌሌ
(...)
ሰላም ነው ሰላም ነው ሰላም ነው አመሉ
አምሮ የተዋበ ሰውነቱ ሁሉ
ልቤ ላይ ተቀምጠህ አይኑርብህ ችግር
አይወዱ አወዳደድ ወደድኩህ በፍቅር
(...)
እሳት እሳት እሳት ፈጀው ቀሚሴን
በገበያው አሪፍ የነበረውን
ወዳንተ ስመጣ የምለብሰውን
እትትትት ብርድ የማልችለውን
እትትትት ብርድ የማልችለውን
እ... ት... ት... ት
እትትት... ት... ት... ት
(...)
እኔ ፍቅርን ሳበር ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው ወይ እኔን አይደክመኝ
እንኳን አበረርኩት እንኳን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይህንን አሳዛኝ
እኔ ፍቅርን ሳበር ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው ወይ እኔን አይደክመኝ
እንኳን አበረርኩት እንኳን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይህንን አሳዛኝ
ከ'ግር እስከ ራሱ ፀጋ ውበት
ይታደላሎይ አካሌዋ
ጥበብ ጨምሮበት አካኬዋ
በተሰጠው ላይ አካሌሌ
(...)
ቁንጅናው አስክሮ አካሌዋ
ፀባዩ አሰካነኝ አካሌዋ
ይኼስ ከሰማይ ነህ አካሌዋ
ወርዶ ነው መሰለኝ አካሌሌ
(...)
ኩሉን ተኳኩዬ ልቆየው ከቤቴ
በዚህ አጋጣሚ ግባ መድሀኒቴ
ከኣባይ ዳር እስከ ዳር ፈልጌ ያጣሁት
የማታ የማታ የማታ አገኘሁት
(...)
ሰአሊዎች ተግተው ምስሉን ስለውት
ከነደምግባቱ አስቀምጠውት
አይ ተገትሮ ተግድግዳው ላይ
ከሰው አልጫወት ኧረ ገላጋይ
ከሰው አልጫወት ኧረ ገላጋይ
እህ እህ እህ እህህህ
እህ እህ እህ እህህህ ኧረ ገላጋይ
(...)
እኔ ፍቅርን ሳበር ፍቅርም ሲያበረኝ
ወይ ፍቅር አይደክመው ወይ እኔን አይደክመኝ
እንኳን አበረርኩት እንኳን አበረረኝ
የት አገኘው ነበር ይህንን አሳዛኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists