Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Sew Yale Sew lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Best of Tsegaye Eshetu


እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው
መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው
ሰው ከወዳጅ እርቆ ሲኖር ያለ ዘመድ
ይቆረቁረዋል የሄደበት መንገድ
ሰርቼ ማደሬን ከሰው መግባባቴን
መች ዘዴ ፈጠረ ለብቸኝነት
እንደ ተልባ ስፍር ወዳጅ ሰርተት ካለ
ምን ልበጀው ልቤ ስለሰው ዋለለ
ያሰብኩት ያለምኩት መች ሆነ የጠረጠርኩት
ፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ከእሷ መለየቱን
እህህህ ብቻ ነው ዘመዴ ለኔ የቀረበኝ ወዳጄም ባስከመትቁት ሳጣ ትካዜ ሲገጥመኝ
ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና
ሰው ነኝ እና እሰጋለው
ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
እንክት ይበል ድቅቅ ጎኔን አይመቸው
መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው
መቼም ያለ ወዳጅ አይደላም ያለ ሰው
ታምሜ ተኝቼ እንዴት ነህ ያላለኝ
መክሳቴን መትቆሬን አይቶ ማን ጠየቀኝ
ልገላበጥ እንጂ ጎኔን ላመቻቸው
ማን ለማ ይተኛል ሁሉም ለራሱ ነው
ሁሉም ሆዱ ራቀኝ አጣሁኝ የማምነው
ብርቁት የማይርቅ የናት ሆድ ብቻ ነው
ያሰብኩት ያለምኩት መቼ ሆነ የጠረጠርኩት
ፈልጌም እኔም አልፈለኩትም ወዶ መለየት
እርቦኝ እርቦኝ ወይ ጠምቶኝ የለም ያስቸገርኩት
ምነው አሁን ሁሉም ወረት በላው መላው አታሁት
ሰው ነኝ እና ሰው ነኝ እና
ሰው ነኝ እና እሰጋለው
ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው
ሳላገኝሽ ወዬ ሳላይሽ ሳላገኝሽ እቀራለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists