Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Galel Bey lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Best of Tsegaye Eshetu


መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
ገለል በይ ቤቴን ላሟሙቀዉ
ገለል በይ እንደ አመሌ ልደር
ገለል በይ ሲወደዱ መኩራት
ገለል በይ አላዉቅም መግደርደር
ገለል በይ ምን ሲባል ይጀመር
ገለል በይ ምን ቢታሰብ መዉደድ
ገለል በይ ወዳጅ ከነጐደ
ገለል በይ ባላሳየዉ ድንጉጥ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ
መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
ገለል በይ እንጊድህ ጀመረኝ
ገለል በይ ክፉ አመል አለብኝ
ገለል በይ ብትርቅኝ ተከዝኩ
ገለል በይ አዝነሽ ላትቀርብኝ
ገለል በይ የትዝታሽ ፈረስ
ገለል በይ ይታዘል ከደጅሽ
ገለል በይ አትቆርቁሪዉ አይኔን
ገለል በይ እየራቀኝ ልብሽ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ
ገለል በይ አብዷል ተባልኩ እንጂ
ገለል በይ ማን ጣረ ሊያድነኝ
ገለል በይ ጣል አርጌ እራሴን
ገለል በይ ለአንቺ ወዲያ ሳስብ
ገለል በይ አኳኋኔን ሁሉ ገለል
በይ ደርሶ እየረሳሽዉ
ገለል በይ አመድ አፈሽ አሉት
ገለል በይ እጄን አሳመምሽዉ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ
መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
መዉደድ ገለል በይ ከፊቴ ገለል በይልኝ
ጭንቅ አታብዢብኝ
ገለል በይ መች አማኝ ጐዳናዉ
ገለል በይ ምን በሰራሁበት
ገለል በይ በመምጫዉ አልሄድኩኝ
ገለል በይ ወግ አላጣሁበት
ገለል በይ ከእንጊዲህ አልደክምም
ገለል በይ ለማይከርም እንግዳ
ገለል በይ ለእህል ዉሃ ጉዳይ
ገለል በይ ላልገባ ከጓዳ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ
ተይ አታባክኚኝ ጠልተሸ ላጠይኝ
አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ
አንዱን ያዢዉ እንዲለይልኝ
አንዱን ያዢዉ በይ ይለይልኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists