Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Yeayn Abeba lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Best of Tsegaye Eshetu


የአይኔ አበባ መታለች
የአይኔ አበባ መታለች
ሰበር ሰካ እያለች
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
አንቺ የንጋት ፀሀይ
የአይኔ አበባ መታለች
የአይኔ አበባ መታለች
ሰበር ሰካ እያለች
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
አንቺ የንጋት ፀሀይ
የአይኔ አበባ
አንቺም ለኔ ሆነሽ እኔም ላንቺ ሆኜ
ከዘህ በላይ አለም ደስታስ ምን ተገኘ
ምን ተፈለገና ልቤ ብዙ ያስባል
ጥንትም በመዉደድሽ በአንቺ ፍቅር ሰክኗል
እንኳንስ አኩርፈሽ ሳትነጋገሪ ሳትነጋገሪ
ስቅ ስቅ ይለኛል አንድ ቀን ስትቀሪ
ለአንድ ቀን ስትቀሪ
የስተካከለ የፍቅር መዓዛ የፍቅር መዓዛ
አሟልቶ ሰቶሻል የመወደድ ለዛ የመወደድ ለዛ
ምን ኮኮብ ቢበዛ ቢደምቅ ሰማይ ቢደምቅ ሰማይ
አይችል መገለጥ አይኔ አንቺን ሳያይ
አይኔ አንቺን ሳያይ
አበባ
እንደ አደይ እንደ አደይ
ተናፍቀሽ ብቅ በይ
የአለላ ሙዳይ ኮለል ኮለል በይ
አካል ሰዉ በትዝታ ፋንታ
ብቅ በይ እንድ አፍታ
የአይኔ አበባ መታለች
የአይኔ አበባ መታለች
ሰበር ሰካ እያለች
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
አንቺ የንጋት ፀሀይ
የአይኔ አበባ መታለች
የአይኔ አበባ መታለች
ሰበር ሰካ እያለች
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
የአጥብያ ኮኮብ ነሽ ወይ
አንቺ የንጋት ፀሀይ
የአይኔ አበባ
የምኞቴ ፍካት የአጥብያ ኮኮቤ ነሽ
ያዢኝ እወቂልኝ ጭንቀቴን ተረድተሸ
ምቾቴም ድሎቴም ይሁን ስለ ፍቅርሽ
ልግባና ያሙቀኝ አኑሪኝ ከልብሽ
ብርቱካን ቢያፈራ ሲመቸዉ ወራቱ ሲመቸዉ ወራቱ
እሸትም ቢቆረጥ ነበረ በወቅቱ ነበረ በወቅቱ
መዉደድም ሲወጠን አይቶ ገምቶ ነዉ አይቶ ገምቶ ነዉ
ታዲያ የአንቺ ፍቅር ጊዜ አይለይም ምነዉ ጊዜ አይመርጥም ምነዉ
መዉደድ በቅርብ እንጂ በሩቅ አይታለፍ በሩቅ አይታለፍ
ፍቅር አበባ ነዉ ልንገርሽ የኔ አለም ልንገርሽ የኔ አለም
አበባ
እንደ አደይ እንደ አደይ
ተናፍቀሽ ብቅ በይ
የአለላ ሙዳይ ኮለል ኮለል በይ
አካል ሰዉ በትዝታ ፋንታ ብቅ በይ እንድ አፍታ
የአለላ ሙዳይ ኮለል ኮለል በይ
የአለላ ሙዳይ ኮለል ኮለል በይ
የአለላ ሙዳይ ኮለል ኮለል በይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists