Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Teguazi Baynie Lay lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Best of Tsegaye Eshetu


ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ
ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ
ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ
ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ
እኔ አጋር የለኝም እቱ ከአንቺ በላይ
እቴ ከአንቺ በላይ
የኔ አለም ተመላለሽበት በአይኔ ላይ
እኔም ከአንቺ ሌላ ችዬ አላይ
አላይ አላይ ችዬም አላይም
ፍቅርሽን በአንቀልባ አዝዬዉ በአካሌ እኔማ በሌለኝ ጉልበቴ
ደክሟል ሰዉነቴ ዘንድሮ እህህህ አለዉ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ
ቀን አስብሽና ሳልምሽ በሌሊት ጨለማ ይብሳል ናፍቆቴ
ጎዳኝ መለየቴ ዘንድሮ እህህ አንድ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ
መሽቶ ነጋብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ
ነግቶ መሸብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ
አካሌ እንዴት ነሽ
አለሜ እንዴት ነሽ
ሚስጥሬ እንዴት ነሽ
ናፍቆት ሲጎሽመዉ ጎኔን ጎኔን
እያስለመለመዉ አይኔን አይኔን
አላላዉስ አለዉ እግሬን እግሬን
ማን መላ ይበለዉ ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ
ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ
ተጓዥ በአይኔ ላይ በአይኔ ላይ
ኑሪ ልቤ ላይ ልቤ ላይ
እኔ አጋር የለኝም እቱ ከአንቺ በላይ
እቴ ከአንቺ በላይ
የኔ አለም ተመላለሽበት በአይኔ ላይ
እኔም ከአንቺ ሌላ ችዬ አላይ
አላይ አላይ ችዬም አላይም
ድረሽ የኔ ገላ አልዘልቀዉም ችዬ እኔማ ኑሮን በብልሀቴ
ባሰኝ ሰዉ ማጣቴ ዘንድሮ እህህ አለዉ በይኝ እቴ አልቻለም አንጀቴ
እርቀሽኝ ብትሄጅ አልረሳሽ ጨክኜ እኔማ አትወጪም ከሀሳቤ
ባጣሽ ከአጠገቤ ዘንድሮ እህህ አልረጋ አለኝ ቀልቤ አላርፍ አለኝ ልቤ
መሽቶ ነጋብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ
ነግቶ መሸብኝ ሳላይሽ ሳላይሽ
አካሌ እንዴት ነሽ
አለሜ እንዴት ነሽ
ሚስጥሬ እንዴት ነሽ
በፍቅርሽ ሰደድኩት ልቤን ልቤን
በሀሳብሽ ሰወርኬት ቀልቤን ቀልቤን
በምስልሽ ጋረድኩት አይኔን አይኔን
አንቺም ታስቢ እንደዉ እኔን እኔን
እኔን እኔን እኔን
እኔን እኔን እኔን
እኔን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን
ፍቅሬን ፍቅሬን ፍቅሬን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists