Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Asheweyna lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Wedding Songs


እሽት እሸት የዉበት እሽት እሸት የዉበት (እሽት እሸት የዉበት እሽት እሸት የዉበት)
እሽት እሸት የዉበት እሽት እሸት የዉበት (እሽት እሸት የዉበት እሽት እሸት የዉበት)
እሸት ያልኩት የሽንብራ እንዳይመስልሽ
እሸት ያልኩት የባቄላ እንዳይመስልሽ
እሸት ያለው ከመልክሽ ነው ከውበትሽ
ሙሽር ከዘሩ ቆንጆ ነው ብዬ እምላለው (ሙሽር ከዘሩዋ ቆንጆ ናት ብዬ እምላለው)
ሙሽር ከዘሩ ቆንጆ ነው ብዬ እምላለው (ሙሽር ከዘሩዋ ቆንጆ ናት ብዬ እምላለው)
እምላለው እምላለው እምላለው እምላለው
እናቱአንም አይቻለው አባቱአንም አይቻለው
እህቶቿንም አዪቻለው ወንድሞቿንም አይቻለው
እናቱንም አይቻለው አባቱንም አይቻለው
እህቶቹን አይቻለው ወንድሞቹን ቤተሰቡን አይቻለው
እንደ ዘራቹ ያብቡ ፍሬዎቻቹ (እንደ ዘራቹ ያብቡ ፍሬዎቻቹ)
ሙሽሪት ሙሽራው ይሄው ተሳስረዋል
ሙሽሪት ሙሽራው በቃ ተሳስረዋል
አንድ ሆነው ሊኖሩ ትዳር መስርተዋል
አንድ ሆነው ሊኖሩ ትዳር መስርተዋል
ፍቅር እንዲ ነው ፍቅር እንዲ ነው
እንደ ሙሸሮች ላደለው ፍቅር እንዲ ነው
(ፍቅር እንዲ ነው ፍቅር እንዲ ነው እንደ ሙሸሮች ላደለው ፍቅር እንዲ ነው)
ይሄ ፍቅራቹ ይሄ ፍቅራቹ ዘላለም ይኑር አብሮዋቹ ይሄ ፍቅራቹ
(ይሄ ፍቅራቹ ይሄ ፍቅራቹ ዘላለም ይኑር አብሮዋቹ ይሄ ፍቅራቹ)
እንግዲ ሙሽሪት እንግዲ ሙሽሪት መባልሽ ቀረ ወይዘሪት እንግዲ ሙሽሪት
(እንግዲ ሙሽሪት እንግዲ ሙሽሪት መባልሽ ቀረ ወይዘሪት እንግዲ ሙሽሪት)
እንግዲ ሙሽራው እንግዲ ሙሽራው አባወራ ነው በተራው እንግዲ ሙሽራው
(ከእንግዲ ሙሽራው እንግዲ ሙሽራው አባወራ ነው በተራው እንግዲ ሙሽራው)
ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ
ትዳራቹ ይታፍጥ እንደ ማር ወለላ እንደ ከረሜላ
(ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ ትዳራቹ ይታፍጥ እንደ ማር ወለላ እንደ ከረሜላ)
ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ
እሰይ አንድ ሆናቹ በጋብቻ ጥላ በትዳር ከለላ
(ዉቤ ከረሜላ ዉቤ ከረሜላ እሰይ አንድ ሆናቹ በጋብቻ ጥላ በትዳር ከለላ)
ወለቤ ወለቤ ነይ መሃረቤ ወለቤ ወለቤ ነይ መሃረቤ
ወለቤ ወለቤ ነይ መሃረቤ ወለቤ ወለቤ ነይ መሃረቤ
የመሃረቡን ላከች መልሱን የመሃረቡን ላከች መልሱን
የመሃረቡን ላከች መልሱን የመሃረቡን ላከች መልሱን
በመሃረቡማ የለም የታማ በመሃረቡማ የለም የታማ
በመሃረቡማ የለም የታማ በመሃረቡማ የለም የታማ
የመሃረቡ መልስ ሆኑአል የደስ ደስ የመሃረቡ መልስ ሆኑአል የደስ ደስ
የመሃረቡ መልስ ሆኑአል የደስ ደስ የመሃረቡ መልስ ሆኑአል የደስ ደስ
ጣፋጩ ፍቅራቹ ፍቅራቹ ንጹ ፍቅራቹ
ጣፋጩ ፍቅራቹ ፍቅራቹ ፅኑ ፍቅራቹ
ይሄ ለዚ በቅቶ በትዳር አስተሳሰራቹ
(ጣፋጩ ፍቅራቹ ፍቅራቹ ፅኑ ፍቅራቹ)
(ይሄ ለዚ በቅቶ በትዳር አስተሳሰራቹ)
ይድመቅ ቤታቹ ቤታቹ ይድመቅ ቤታቹ
ይድመቅ ቤታቹ ቤታቹ ይድመቅ ቤታቹ
ዘላለም ኑሩበት ሙሽራዎች በትዳር ፀንታቹ
ይድመቅ ቤታቹ ቤታቹ ይድመቅ ቤታቹ
ዘላለም ኑሩበት ሙሽራዎች በትዳር ፀንታቹ
ይድመቅ ጎጆአቹ ጎጆአቹ ይድመቅ ጎጆአቹ
ይድመቅ ጎጆአቹ ጎጆአቹ ይድመቅ ጎጆአቹ
በፍቅር ኑሩበት ሙሽራዎች ከነልጆቻቹ
ይድመቅ ጎጆአቹ ጎጆአቹ ይድመቅ ጎጆአቹ
በፍቅር ኑሩበት ሙሽራዎች ከነልጆቻቹ
እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
ሙሽራዎቹ ሲያስደስቱ ብላ እያለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
ትዳራቹ ያዝልቃቹ ብላ እያለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
ከሞት በቀር ምን ነገር አይለያቹ ብላ እያለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
ሲያገጣጥም እንደዚ ነው ብላ እያለች እርግቧ በሰማይ ስትበር ዋለች
እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
የሙሽራዎች ጣፋጭ ፍቅር አቤት ሲጥም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
እምነታቹ ፅናጣቹ አቤት ሲጥም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
የሩቅ ተስፋቹ ምኖታቹ ውጥናቹ አቤት ሲትም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
ያሳለፉት ንጹ ፍቅር አቤት ሲትም እውነትም እንደዚ ነው ሲያገጣትም
እንደዚ ነው ሲያጣምር እንደዚ ነው ሲያጣምር
አንድ አድርጎ በትዳር ሲያስተሳስር በትዳር

አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ ተዉ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ በል አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ የታማንብህ ሙሽር አንተ ነህ
አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ በል አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ የታማንብህ ሙሽር አንተ ነህ
አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ ተይ አሻ ገዳኦ አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ በይ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ የታማንብሽ ሙስር አንቺ ነሽ
አሻ ገዳኦ አረ አሻ ገዳኦ በይ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ የታማንብሽ ሙስር አንቺ ነሽ
አሻ ገዳኦ ጨዋ የጨዋ ልጅ አሻ ገዳኦ የተመሰከረልሽ አሻ ገዳኦ
የሰርጉዋ ቀን ደርሶ አሻ ገዳኦ ዛሬ ተፈተነች
አሻ ገዳኦ እናት እና አባቱዋን አሻ ገዳኦ ያላሳፈረች
አሻ ገዳኦ ክብሩዋን የተበቅች አሻ ገዳኦ ሆና ተገኘች
አሻ ገዳኦ እረ አሻ ገዳኦ በይ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ እረ አሻ ገዳኦ በይ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ ብንታማብሽም አላፈርንብሽም
አሻ ገዳኦ እረ አሻ ገዳኦ በይ አሻ ገዳኦ
አሻ ገዳኦ ብንታማብሽም አላፈርንብሽም
ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ
መኖር ቀርቶ ብቻ ለብቻ ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ
ይሄው በቁ ለሶስት ጉልቻ ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ
ለየብቻ ቀርቶ ማደሩ ኦሆኦሆ ሰምሯል ትዳሩ
ይሄው በቁ አብረው ሊኖሩ ኦሆኦሆ ሰምሯል ትዳሩ
መኖር ቀርቶ በእናት እንጎቻ ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ
በቁ ዛሬ ለሶስት ጉልቻ ኦሆኦሆ ሰምሯል ጋብቻ
ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ
እልል በሉ በእልልታ በሆታ ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ
እልል በሉ እንሸኛቸው እንጂ ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ
እልል በሉ ከዚ በላይ አለም ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ
እልል በሉ የለም ለሰው ልጅ ኦሆኦሆ አሃ እልል በሉ
እልል በሉላቸው እጨብጭቡላሸው እልል በሉላቸው እጨብጭቡላሸው
ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ሰርጋቸው እልል በሉላቸው
እልል በሉላቸው እጨብጭቡላሸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ሰርጋቸው እልል በሉላቸው
ከበሮው ይደለቅ ይበል ሞቅ ሞቅ ትከሻም ይመታ አንገትም ይነቅነቅ
እስቲ ለሙሽራዎች እልልትው ይድመቅ ጭፈራው ይድመቅ
እልል በሉላቸው እጨብጭቡላሸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ሰርጋቸው እልል በሉላቸው
ዘበያይ ማሩዬ ዘብናይ ማሪዬ ዘበያይ ማሩዬ ዘብናይ ማሪዬ
እስቲ ልዝፈንልሽ ሙሽራዬ ብዬ ዘበያይ ማሩዬ
ዘብናይ ማሪዬ ዘብናይ ማሪዬ ዘበያይ ማሩዬ ዘብናይ ማሪዬ
እስቲ ላዚምልህ ሙሽራዬ ዛሬ ለተጋቡት ለነዚ ሙሽራዎች
ትዳር ለጀመሩት ለነዚ ሙሽራዎች
ፍቅር ላደላቸው ለነዚ ሙሽራዎች
ለነዚ ላበቃችው ለነዚ ሙሽራዎች
ወፎች ያዜማሉ እንኳን የሰው ልጆች እንኳን የሰው ልጆት
ዘበያይ ማሩዬ ዘብናይ ማሪዬ
እስኪ ልዝፈንልች ሙሽራዬ ብዬ ዘበያይ ማሩዬ
አምሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ
እረጂም ሆኖ የእድሜ ፀጋ የእድሜ ፀጋቹ
ወልዳቹ ዳሩ አሳድጋቹ አሳድጋቹ
አምሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ
እረጂም ይሁን የእድሜ ፀጋ የእድሜ ፀጋቹ
አቤት ሙሽራዎቹ ላያቹ ሁሉ ስታስደስቱ
እሰይ ሙሽራዎቹ እናንተን ላየ ስታስደስቱ
ጋብቻችሁን ተመኘው ሰንቱ ተመኘው ስንቱ
አምሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ
እረጂም ሆኖ የእድሜ ፀጋ የእድሜ ፀጋቹ
ወልዳቹ ዳሩ አሳድጋቹ አሳድጋቹ
አምሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ አግሯል ሰርጋቹ
እረጂም ይሁን የእድሜ ፀጋ የእድሜ ፀጋቹ
አቤት ሙሽራ ታድለህ ሙሽራ ታድለህ
አቤት ሙሽራ ታድለህ ሙሽራ ታድለህ
እቺን መሳይ ልጂ አገኝህ ሙሽራ ታደለህ
አቤት ሙሽራ ታደለህ ሙሽራ ታደለህ
እዩዋት በቪሎ አሸብርቃ በቪሎ አሸብርቃ
እዩዋት በቪሎ አሸብርቃ በቪሎ አሸብርቃ
ኮኮብ መስላለች ዉብ ጨረቃ በቪሎ አሸብርቃ
እዩዋት በቪሎ አሸብርቃ በቪሎ አሸብርቃ
እንኳን በሃገር ልብስ አምሮባት በካባዉ አምሮባት
እንኳን በሃገር ልብስ አምሮባት በካባዉ አምሮባት
ወትሮም ልጅቷ ቆንጆናት ሙሽሪት ቅንጆናት
ወትሮም ልጅቷ ቆንጆናት ሙሽሪት ቆንጆናት
ሙሽሪት ቅንጆናት ሙሽሪት ቅንጆናት ሙሽሪት ቅንጆናት ሙሽሪት ቆንጆናት
አሸወዪናዬ በይት ልይሽ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
አሸወዪናዬ ነሽ በይት ልይሽ አሸወዪናዬነሽ በይት ልይሽ
አሸወዪናዬ ነህ በይት ልይህ አሸወይን ነህ በይዪት ልይህ
ይቺን የሰርጉዋ ቀን አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ስትናፍቃት ኖራ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
በእናት ባባትዋ ቤት አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
በዎግ ተሞሽራ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ይሄው ዛሬ አየቺው አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
በእክብር ተድራ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ይቺን የቀን ቅዱስ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ሲናፍቃት ኖሮ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ይሂው በወግ ማረግ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
ወሰዳት ዘንድሮ አሸወዪናዬ ወናዬ አሸወዪናዬ
አሸወዪናዬ ነህ በዪት ልዪህ አሸወዪናዬ ነህ በዪት ልዪህ
አሸወዪናዬ ነሽ በዪት ልዪሽ አሸወዪናዬ ነሽ በዪት ልዪሽ
ነሽ በየት ልዪሽ ነህ በየት ልዪህ ነሽ በየት ልዪሽ ነህ በየት ልዪህ
ነሽ በየት ልዪሽ ነህ በየት ልዪህ ነሽ በየት ልዪሽ ነህ በየት ልዪህ
ችቦ አይሞላም ወገቦአ ችቦ አይሞላም ወገቦአ ምን ቢሆን ነው ቀለቧ
ችቦ አይሞላም ወገብሽ ችቦ አይሞላም ወገብሽ ምን ቢሆን ነው ቀለብሽ
ችቦ አይሞላም ወገብሽ ችቦ አይሞላም ወገብሽ ምን ቢሆን ነው ቀለብሽ
ምኑን ብትጨጬው ነው ምኑን ብትበዬ ነው ምኑን ብትጨጬው ነው ምኑን ብትበዬ ነው
የሰራ አካላትሽ እንዲ የሚያምረው የሰራ አካላትሽ እንዲ የሚያምረው
ከእህሉ መች ሆነ ከምግብ ከመጠጡ አሃ ከእህሉ መች ሆነ ከምግብ ከመጠጡ ኦሆ
ካፈታተትሽ ነው ዳሊ አወታጥሽ አሃ ካፈታተትሽ ነው ሽንጥ አወታጥሽ ኦሆ
ችቦ አይሞላም ወገቦአ ችቦ አይሞላም ወገቦአ ምን ቢሆን ነው ቀለቧ
ችቦ አይሞላም ወገቦአ ችቦ አይሞላም ወገቦአ ምን ቢሆን ነው ቀለቧ
አንቺ ቤላ ቤላ ቤላ አንቺ ቤላ ቤላ ምን አለም ይመጣል ቤላ ከሸርግሽ ቀን ሌላ
አንቺ ቆንጆ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ቆንጆ ኑሮን ያታፍታል ቆንጆ ትዳር እና ጎጆ ቆንጆ
አንቺ ቤላ ቤላ ቤላ አንቺ ቤላ ቤላ ቤላ ያርገው ትዳርሽን ቤላ የሰላም የተድላ ቤላ
አንቺ ቆንጆ ያለም ይሁንልሽ ቆንጆ የጀመርሺው ጎጆ
ቤላ ቤላ ቤላ ቤላ ቤላ ቤላ
ምን አለም ይመታል ከሸርግሽ ቀን ሌላ
አንቺ ቆንጆ ቆንጆ አንቺ ቆንጆ ቆንጆ
ጨፍረን እንሸኝሽ ወደ አዲሱ ጎጆሽ
እሰስታ መታ ሆይ አርገው መታ መታ ትከሻ መታሽ ሆይ አርጊው መታ መታ
እሰስታ መታ ሆይ አርገው መታ መታ ትከሻ መታሽ ሆይ አርጊው መታ መታ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists