Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Ya Zemen lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Wedding Songs

ያ ዘመን የብቸኝነቱ አለቀ ሰዓቱ ሳይሞላ በዉጥን የኖረ ምኞት የነበረ በአግዝሐር ፍቃድ ዛሬ ሰመረ

በቃልኪዳን የታሰራችሁ ጥንድ እርግቦች ሙሽሮች ናችሁ በቃ እንግዲህ ከአሁን ጀምሮ አከተመ የብቻ ኑሮ
ሙሽሪት ሙሽራ ክፉ ደጉን ሁሉ ሙሽሪት ሙሽራ ልታዩት በጋራ
ሙሽሪት ሙሽራ ኑሮ ጀመራችሁ ሙሽሪት ሙሽራ በአንድ ጐጆ ጣራ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
እንግዲህ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆናችሁ እስከመጨረሻዉ ምንም አይለያችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
ፍቅር እና ሰላም ጤናዉን ይስጣችሁ ልጅ ወልዶ ለመሳም ወግ ማዕረግ ያብቃችሁ
ያ ዘመን የብቸኝነቱ አለቀ ሰዓቱ ሳይሞላ በዉጥን የኖረ ምኞት የነበረ በአግዝሐር ፍቃድ ዛሬ ሰመረ
ያ ዘመን የብቸኝነቱ አለቀ ሰዓቱ ሳይሞላ በዉጥን የኖረ ምኞት የነበረ በአግዝሐር ፍቃድ ዛሬ ሰመረ
በሱ ፍቃድ ሰምሮ ጋብቻዉ ሶስት ሞልቷል ዛሬ ጉልቻዉ ወዳጅ ዘመድ ከቦ በሆታ ሎጋዉ ሽቦ አለ በእልልታ
ሙሽሪት ሙሽራ የጋብቻን ህይዎት ሙሽሪት ሙሽራ ክብር እና ማዕረጉን
ሙሽሪት ሙሽራ አያችሁት ዛሬ ሙሽሪት ሙሽራ የጉልቻ ዉጉን
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
እንግዲህ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆናችሁ እስከመጨረሻዉ ምንም አይለያችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
ፍቅር እና ሰላም ጤናዉን ይስጣችሁ ልጅ ወልዶ ለመሳም ወግ ማዕረግ ያብቃችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
እንግዲህ አንድ አካል አንድ አምሳል ሆናችሁ እስከመጨረሻዉ ምንም አይለያችሁ
እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ
ፍቅር እና ሰላም ጤናዉን ይስጣችሁ ልጅ ወልዶ ለመሳም ወግ ማዕረግ ያብቃችሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists