ሙና የሀገር ልጅ ሙና ጠብቂኝ መጣለሁና
ሙና ተነስቻለሁ አዳሬም እዚያዉ ምንጃር ነዉ
አረ ሞንሟና አበባዉ ሰፋፊ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና ፍሬዉ ትላልቅ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና ምንጃር የበቀለ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና ቢሰፍሩት አያልቅ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
የሸንኰራ ጣእሙ ከማር ይመረጣል
እስቲ አሁን በማ ሀገር እንዲ ይቆረጣል
ተጉለትንም ተዉኩት እራኩት ቡልጋን
መመለስ ቢያቅተኝ የፍቅር ዋጋን
ጀማን የተሻገረ የዘለቀ ከመሬ
ከእንዳሮ የደረሰ አሆ አይደንቀዉም ገበሬ
ለጥቃት አይመችም ሸዋ በዝናዉ ይኩራ
ጉብዝናዉ ጅግንነቱ እንደ ገበያዉ ደራ
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ሙና የሀገር ልጅ ሙና ጠብቂኝ መጣለሁና
ሙና ተነስቻለሁ አዳሬም እዚያዉ ምንጃር ነዉ
አረ ሞንሟና ጠያቂሽ ቢበዛ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና ቢላክ አማላጅ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና እስቲ ማን ይሰጣል (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
አረ ሞንሟና አንቺን መሳይ ልጅ (አሆ አሆ ሞንሟና ትምጣ በዝና)
ገላን ካልበረደው አይደረብበት
በሸማሽ ግለጪው የደጋንም ውበት
ለውል ዳኛ አታጪ ነካሽ ለነገርሽ
አትሂጊ ከሩቅ ተቀመጭ ካገርሽ
ጠባሴ ላያስስ አብሮ ገስግሶ ከመንዲዳ
ልቤ ጋራ ሳይገታው ይከንፋል ማህል ሜዳ
ባንጨቆረር አድርገን በሳት አምባው መስካችን
በጅሮ ገደል ስንሄድ ይታወቃል ልካችን
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
የሀገር ልጅ (ድማም ነሽና)
ተይ ሙና (ሙና ነሽ ሙና)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist