Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Hail Loga lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Wedding Songs


ያሆ በል ያሆ
ያሆ በል ያሆ
ያሆ በል ያሆ
ያሆ በል ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
ሃይሎጋ እያለ ያሆ
መቷል ሊወስዳት ያሆ
ልሂድ እያለች ያሆ
አትከልክሏት ያሆ
በፍቅር ማርኮ ያሆ
ልቧን የገዛ ያሆ ኩራት ክብሯ ነዉ ያሆ
ስጡት ይዉሰዳት ያሆ
ሚስቱን እንደ ሀገር ያሆ
የማያስከፍት ያሆ ጀግና ባሏ ያሆ
የማያሳፍር ያሆ
ይበልጣል እንጂ ያሆ
ከፀቡ ፍቅሩ ያሆ
የጀግና ልጅ ነዉ ያሆ
ጥንትም ከዘሩ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
አባዉ ጃልዬ ያሆ
ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
ያሆ ያሆ ያሆ ያሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ የጀግና ልጅ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ መሸሽ አያዉቅም ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይሞታል እንጂ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ የአባቱ ምትክ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይሆናል ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ የሚያብረከርክ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይወለድና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ የአያቱ ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ይሆናል ጀግና ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ብድሩን መላሽ ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ ሀይሎጋ ሀይሎጋዬ ሆ
ሀይሎጋ ሀይሎጋ ሆ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
ቢሆንም ታጋሽ እህም ነዉ የማይቆጣ እህም ነዉ
አይመለስ እህም ነዉ በሷ ለመጣ እህም ነዉ
የሚያኮራት ነው እህም ነዉ በጀግንነቱ እህም ነዉ
ለሀገር ይተርፋል እህም ነዉ እንኳን ለሚስቱ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
እልል በሉለት እህም ነዉ ይድመቅ ጭፈራዉ እህም ነዉ ድብልቅልቅ ይበል እህም ነዉ
ይጭስ አቧራዉ እህም ነዉ
እንድነው የጀግና ወጉ እህም ነዉ ቀብሩም ይደምቃል እህም ነዉ እንኳንስ ሰርጉ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
ጉርምርሜ ና ጉርምርሜ
ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ ና ጉርምርሜ
ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የጀግና ልጅ
ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ መሸሽ አያዉቅም ያሆ በሌ ያሆ በሌ
ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ ይሞታል እንጂ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ የአባቱ ምትክ ያሆ
በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይሆናል ጀግና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ የሚያብረከርክ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ ይወለድና ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
ጉርምርሜ የአያቱ ወራሽ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ይሆናል ጀግና ያሆ
በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም ጉርምርሜ ብድሩን መላሽ ያሆ በሌ ያሆ በሌ ጉርምርምርምርም
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ
አረ ጎበዝ እህም ነዉ አረ ጎበዝ እህም ነዉ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists