Kishore Kumar Hits

Tsegaye Eshetu - Azaj lyrics

Artist: Tsegaye Eshetu

album: Nigat


አንቺ አደለሺም አዛዤ
መውደድሽ እንጂ
አንቺ አደለሺም አዛዤ
ማፍቀርሽ እንጂ
ምርኮኛሽ ባረገኝ ፍቅርሽ
እስረኛሽ ባረገኝ ፍቅረሽ
ኧረ ተይ ተይ ተይ አይጨክን ልብሽ

ብንበረከክለሽ በሰጠሽም እጄን
ያዘዘኝ ፍቅርሽ ነው ለወጣው ግዳጄን
ከፍቅርሽ ሰንሰለት የተፈታው ለታ
እኔን አየድርገኝ የማታ የማታ
ለሁሉም አለሁ ግዜና ቦታ
ለሁሉም አለሁ ግዜና ቦታ

አንቺን አዛዥ ያረገሽ
መውደድሽ እኮ ነው ፍቅርሽ
አንቺን አዛዥ ያረገሽ
መውደድሽ እኮ ነው ፍቅርሽ
ተይ አትኩራሪብኝ ረታውት ብለሽ
ዛሬም ውድሻለው ነገም ውድሻለው
በውስጤ እስካለሽ
ዛሬም ወደሻለው ነገም ውድሻለው
በውስጤ እስካለሽ

ማንም ይረታል ወዶ የለም የማይረታ
የለም የማይረታ
እጅ የማሰጥ ተማረኮ የለም ትጥቅ
ማይፈታ
እንኩዋን እኔና አፍቃሪሽን ገለሽ የለም ዎይ
አድናቂሽን
የኔ መረታት አያስጨንቅም በፍቅር ገዳይ
አይጠየቅም

አንቺ አደለሺም አዛዤ
መውደድሽ እንጂ
አንቺ አደለሺም አዛዤ
ማፍቀርሽ እንጂ
ምርኮኛሽ ባረገኝ ፍቅርሽ
እስረኛሽ ባረገኝ ፍቅረሽ
ኧረ ተይ ተይ ተይ አይጨክን ልብሽ

በፍቅርሽ አዙሪት ብታሽከረከሪኝ
ከመዳፍሽ ከተሽ ብቆጣጠሪኝ
ምንም ቢሆንልሽ ሁሉም እንዳሰብሽው
ፍቅር ሀያልነቱን መቼም እንዳትረሽው
አንቺ አደለሽም ልቤን ያሰርሽው
ተሳስተሻል ይሄን ካሰብሽው

አንቺን አዛዥ ያረገሽ
መውደድሽ እኮ ነው ፍቅርሽ
አንቺን አዛዥ ያረገሽ
መውደድሽ እኮ ነው ፍቅርሽ
ተይ አትኩራሪብኝ ረታውት ብለሽ
ዛሬም ውድሻለው ነገም ውድሻለው
በውስጤ እስካለሽ
ዛሬም ወደሻለው ነገም ውድሻለው
በውስጤ እስካለሽ
ማንም ይረታል ዎዶ የለም የማይረታ
የለም የማይረታ
እጅ የማይሰጥ ተማርኮ የለም ትጥቅ የማይፈታ
ፍዳ ሊያስቆጥረ አሳረ አበሳ
መብት አለው ሊጥል ሲሻው ሊያነሳ
የፍቅር ጉልበት እንዳይረሳ ትንሽ ትልቁን
ድል የሚነሳ
እንኩዋን እኔና አፍቃሪሽን ገለሽ የለም ዎይ
አድናቂሽን
የኔ መረታት አያስጨንቅም በፍቅር ገዳይ
አይጠየቅም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists