Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Ehil Weha lyrics

Artist: Dawit Mellesse

album: Andiken


ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
ካልተፃፈ ከላይ እሱ ካልፈቀደ
ካሰበ አይዘልቅም ሰው ሰለወደደ
የላይኛው እሱ ካልፈቀደ
ቢሆን ብዬ ነበር ሰው መርጦ መያዜ
የምኞትን ፊደል ለሚያነበው ጊዜ
ለሚገልጠው ለሚያነበው ጊዜ
ስንጀምረው መስሎን የምንደርስ
ጉዞአችን ሳያልቅ አየነው ሲፈርስ
አብሮ ለመኖር ብዙ አልመን
እህል ዉሃ ነው ያለያየን
ሰው እያወራ ስለኛ ነገር
ስማችን ገድፎ ሲነሳ ባገር
የዚህ ዐለም ትርጉም በቃ ይሄ ነው
ምን ይደረጋል እህል ውሃ ነው
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
ምን ምን ምን ይደረጋል እህል ውሃ ነው(×3)
እህል ውሃ ነው እህል ውሃ ነው ነው(×3)
የልቡ እንዲሳካ ሰው ያልማል ብዙ
ካለው ላይገፋ የዚህ አለም ጓዙ
ለማይገፋው የዚህ አለም ጓዙ
ቃል ገብተሽ ገብቼ
ምለን በጨረቃ
የህል ውሃ ነገር አለያየን በቃ
ይሄ እህል ውሃ አለያየን በቃ
ስንጀምረው መስሎን የምንደርስ
ጉዞአችን ሳያልቅ አየነው ሲፈርስ
አብሮ ለመኖር ብዙ አልመን
እህል ዉሃ ነው ያለያየን
ሰው እያወራ ስለኛ ነገር
ስማችን ገድፎ ሲነሳ ባገር
የዚህ ዐለም ትርጉም በቃ ይሄ ነው
ምን ይደረጋል እህል ውሃ ነው
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
ለማ ዳኛ ልንገር የኔን ጉዳይ
ለማ ዳኛ
የኔን ጉዳይ እስኪ ንገሪኛ
እህል ውሃ ነው እህል ውሃ ነው ነው(×3)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists