Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Ejen Setehu lyrics

Artist: Dawit Mellesse

album: Andiken


ብርሃኔ ነሽ ልበል መስታዎቴ
በትዕግስቴ ያገኘሁሽ በረከቴ
እኔ ላንች ጨዋ ምግባር ትህትና
እጄን ሰጠው ሰው ለሌለው ውብ ቁንጅና
ብርሃኔ ነሽ ልበል መስታዎቴ
በትዕግስቴ ያገኘሁሽ በረከቴ
እኔ ላንች ጨዋ ምግባር ትህትና
እጄን ሰጠው ሰው ለሌለው ውብ ቁንጅና
ምንድነው ይሄ ሁሉ ቁንጅና
ወንዱን ሴቱን በተፈጥሮ የሚያስቀና
መታደል ነው እነዲህ አምሮ መገኘት
በጥሩነት በጨዋነት መቆየት
ሌላ ውበት የምድር ጌጥ ነው ረጋፊ
ጌዜ የሌለው እነዴ ጤዛ ታይቶ አላፊ
ምን ያደርጋል ቢያምሩ ከላይ ባካላቸው
እንደዚህ እንዳንቺ ፀባይ ካልሰጣቸው
ጥረሩነትሽ ገዝፎ ደግነትሽ ጎልቶ
ልቤ ገበረልሽ ገላየ እጁን ሰጥቶ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
እጄን ሰጠው ለውበት ለፀባይሽ
ወስኛለሁ ምንም ጊዜ ላልለይሽ
ትህትና ጥሩነትን ተለላብሰሽ
ሁሉን ውበት ያንች ብቻ አደረግሽ
እጄን ሰጠው ለውበት ለፀባይሽ
ወስኛለሁ ምንም ጊዜ ላልለይሽ
ትህትና ጥሩነትን ተለላብሰሽ
ሁሉን ውበት ያንች ብቻ አደረግሽ
እንዴት ነው ልዩ አድርጎ የፈጠረሽ
በደግነት በጥሩነት ያሳመረሽ
የኔ ምኞት ለመኖር ነው ተረዳድቶ
ተቻችሎ በጎደለው አንዱ ሞልቶ
ሌላው ያጣው ውብ ተፈጥሮን ባንች አይቼ
እጄን ሰጠሁ ለመታመን ተረትቼ
አልብሶሻል ውበት ምስጥሩ የረቀቀ
እንደ ምንጭ የጠራ እንደ እንቁ የመጠቀ!
ጭንቄን አስዎግደሽ ደስታየን አብዝተሽ
ፍቅር ትዘርያለሽ ሰላም ቤቱን ሞልተሽ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ ነይ የኔ ወለላ
ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ
ገላ ገላ
ገላ ገላ
ነይ የኔ ወለላ
ገላ ገላ
ነይ የኔ ወለላ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists