Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Rabew Aynen lyrics

Artist: Dawit Mellesse

album: Anchin New (You Are The One)


ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ሸክሙ ከበደው ፍቅርሽ ደከመው ጎኔን(ደከመው ጎኔን)
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ዛሬስ አልቻልኩም ብቻ መዋል ማደሬን(መዋል ማደሬን)
አይኔ አይችል ራበው ከመንደሩ ቢያጣሽ
አንቺ ሙሉ ፀሀይ ከማን ሰፈር ወጣሽ
እኔ ናፍቆት አልተው አንቺ አትቀመጪ
ሲወዱሽ ግድ የለሽ ሲጠሩሽ አትመጪ
የፍቅር ጦሱን የመውደድ ጦሱን ልቻለው
አቅሙም የለኝም ልርቅ ብሸሸው ላገለው
እየዋለልኩኝ ካምናው በባሰ ዘንድሮ
በወግ ሳልይዚሽ ይሄም ሊባል ነው ወይ ኑሮ
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ሸክሙ ከበደው ፍቅርሽ ደከመው ጎኔን(ደከመው ጎኔን)
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ዛሬስ አልቻልኩም ብቻ መዋል ማደሬን(መዋል ማደሬን)
አንቺ ሁሉን ገዳይ ሁሉም ያንቺ ሬሳ
ጎኔ እንደምን ይቻል በምን የተነሳ
አጣው ይህ መናፈቅ አጃቢሽ የበዛ
አይኔ ጦም አደረ ላንቺ በተገዛ
ማምለጥ አልቻልኩም ከሰንሰለትሽ እስረኛሽ
ሸክሙ ከብደኝ ያንቺ ናፋቂ ብቸኛሽ
ምላሹን አቶ አምኖ በኖረ አፍቅሮ
እድሜ ሊለመን ይሄም ተቆጥሮ ከኑሮ
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ሸክሙ ከበደው ፍቅርሽ ደከመው ጎኔን(ደከመው ጎኔን)
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ዛሬስ አልቻልኩም ብቻ መዋል ማደሬን(መዋል ማደሬን)
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ሸክሙ ከበደው ፍቅርሽ ደከመው ጎኔን(ደከመው ጎኔን)
ራበው አይኔን ቢያጣሽ ራበው አይኔን
ዛሬስ አልቻልኩም ብቻ መዋል ማደሬን(መዋል ማደሬን)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists