Kishore Kumar Hits

Dawit Mellesse - Mannew lyrics

Artist: Dawit Mellesse

album: Lottery


ለፍቅራችን ብያለሁ
እሺ በይኝ ተሸንፍያለሁ
ተመለሺ እባክሽን ፍቅሬ
በመሀከላችን ሰላም ይግባ ዛሬ
ለፍቅራችን ብያለሁ
እሺ በይኝ ተሸንፍያለሁ
ተመለሺ እባክሽን ፍቅሬ
በመሀከላችን ሰላም ይግባ ዛሬ
ዳግመኛ ላላይሽ
ካልተሰናበትኩሽ
እስኪ ልፈልግሽ
መቼም አልበደልኩሽ
እባክሽ አንቺው ተረጂልኝ ጭንቀቴን
ባንቺው ምክንያት ነው እንዲህ መጓተቴ
ባንቺ መጥቶ አንቺን አጥቶ
ቤቱ ያልገባ ጠዋት ወጥቶ
ማን አየልኝ ውሎ አዳሬን
ባንቺው ናፍቆት መቸገሬን
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
ለፍቅራችን ብያለሁ
እሺ በይኝ ተሸንፍያለሁ
ተመለሺ እባክሽን ፍቅሬ
በመሀከላችን ሰላም ይግባ ዛሬ
ለፍቅራችን ብያለሁ
እሺ በይኝ ተሸንፍያለሁ
ተመለሺ እባክሽን ፍቅሬ
በመሀከላችን ሰላም ይግባ ዛሬ
ማነው ማነው ማነው ማነው
አረ ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
ማነው ማነው ማነው ማነው
አረ ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
ባማረው ፈገግታሽ
ልቤን የረታሽው
ጥለሽኝ ለመሄድ
ምነው የቸኮልሽ
እንደ ንጋት ኮኮብ
አይቼ አልጠግብሽ
እኔ እወድሻለሁ
ፍቅሬ ልንገርሽ
የኔን ነገር ረስተሽ
ከቁምነገር ካልቆጠርሽ
እምቢ ብለሽ ከጨከንሽ
አንቺም ይቅናሽ መንገድሽ
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
አረ ማን ማን ማነው
ለፍቅር ህይወቱን የሰዋ ሰው ማነው
አረ ማን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists