Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Ayne lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Skalegne


ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ወይ አይነግራት አፌ ቀርቦ: ልቤ እንደተጎዳ
አስጨነቀኝ ውሎ ሲያድር: አይን ያመጣው እዳ
"ባላየኋት ምነው" ብዬ: እራሴን አልዎቅስም
"ለምን ቆንጆ አዬ?" ተብሎ: አይን አይከሰስም
አይኔ አያትና: አይኔ በድንገት
አይኔ ተማረከ: አይኔ ወደዳት
ተከተለሽ አይኔ ተክዞ
ባዘለቀው ልቤ አንቺን ይዞ
በቃ ልቤ ተመኝቶሻል
የኔ ብቶኝ ምን ይመስልሻል?
ድንገት አይቶሽ አይኔ ፈዘዘ
እንዳይነግርሽ አፌ ተያዘ
ልቤ መርጦ ቦታ ሰቶሻል
ያንቺ ብሆን ምን ይመስልሻል?
የተመኙት ሁሉም ላይገኝ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ
ካላደለኝ ገላሽን ለኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ ልቤ (ልቤ)
የተመኙት ሁሉም ላይገኝ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ
ካላደለኝ ገላሽን ለኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ ልቤ (ልቤ)
ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ቱ-ሩ-ሩ
ወይ አይነግራት አፌ ቀርቦ: ልቤ እንደተጎዳ
አስጨነቀኝ ውሎ ሲያድር: አይን ያመጣው እዳ
"ባላየኋት ምነው" ብዬ: እራሴን አልዎቅስም
"ለምን ቆንጆ አዬ?" ተብሎ: አይን አይከሰስም
አይኔ አያትና: አይኔ በድንገት
አይኔ ተማረከ: አይኔ ወደዳት
የወደደሽ ልቤን ወቀስኩት
ጥፋተኛ ስላደረኩት
በህሊና ሚዛን ቀረበ
ልቤ ደግሞ በአይኔ አሳበበ
አይኔ ቢለኝ እኔም አመንኩት
"ለማየት ነው የተፈጠርኩት"
ልቤ አይኔ ሲል: አይኔም ይህ ልቤን
በመሀል ቤት እኔ አጣሁ ቀልቤን
የተመኙት ሁሉም ላይገኝ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ
ካላደለኝ ገላሽን ለኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ አይኔ (አይኔ)
አይኔ ልቤ (ልቤ)
የተመኙት ሁሉም ላይገኝ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ
ካላደለኝ ገላሽን ለኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ
አይኔ አይኔ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
አይኔ አይኔ (እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ)
አይኔ አይኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
አይኔ አይኔ (በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ) (ሁ-ሁ-ሁ)
አይኔ አይኔ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
አይኔ አይኔ (እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ)
አይኔ አይኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
አይኔ አይኔ (በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ) (ሁ-ሁ-ሁ)
አይኔ አይኔ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
አይኔ አይኔ (እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ)
አይኔ አይኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
አይኔ አይኔ (በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ) (ሁ-ሁ-ሁ)
አይኔ አይኔ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
አይኔ አይኔ (እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ)
አይኔ አይኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
አይኔ አይኔ (በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ) (ሁ-ሁ-ሁ)
አይኔ አይኔ (የተመኙት ሁሉም ላይገኝ)
አይኔ አይኔ (እንደው አይኔ ጉድ አደረገኝ)
አይኔ አይኔ (ካላደለኝ ገላሽን ለኔ)
አይኔ አይኔ (በቀረብኝ ባላየሽ አይኔ) (ሁ-ሁ-ሁ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists