Shewandagne Hailu - Iyat Iyat Ylegnal lyrics
Artist:
Shewandagne Hailu
album: Skalegne
ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ሆዴን ያስጨንቀኛል
ሂድ ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ልቤን ያስጨንቀኛል
ሂደ ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
ጉዳይ አለኝ ብዬ ለመሄድ ጀምሬ
የሷ ይሆንና የኔ ያልኩት እግሬ
ካለችበት ይመራኛል እያት ይለኛል
እልቃናም አለኝ ኑሮ እና ብልሀት
ሱስ አለብኝ እና እሷን የማየት
እንጃ ብቻ ይጨንቀኛል እያት ይለኛል
ባገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የአይኔ ረሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይን አይኗን እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
ካለችበት እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል እያት እያት ይለኛል
♪
ጀመረኝ ይህ አመሌ እሷን ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋም ልቤን ያስጨንቀኛል
ሂድ ካለችበት ዝለቅ ይለኛል እያት ይለኛል
እንዳይቀሰቀስ የልቤ ስቃይ
መዋል የለብኝም አይንሽን ሳላይ
ልምጣ ልይሽ አንቺ ሱሴ
ትርጋልኝ ነፍሴ
የአይን ረሀብ አለብኝ የማይድን በሽታ
ይመራኛል ሁሌም ካለሽበት ቦታ
አይጣል የኔስ አያድርስ
የማየት ሱስ
ባገር አማን የነካኝን እንጃ ምን አውቃለው
ብቻ አይሻለው
የአይኔ ረሀብ ነሽ የሆንኩትን እንጃ ይጨንቀኛል
እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
ካለችበት እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይን አይኗን እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
ይጨንቀኛል እያት እያት ይለኛል
ይከፋኛል እያት እያት ይለኛል
ካለችበት እያት እያት ይለኛል
ይመራኛል እያት እያት ይለኛል
ሲመሽ ሲነጋ እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
ሁሌ አይን አይኗን እያት እያት ይለኛል
እያት ይለኛል እያት እያት ይለኛል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist