Shewandagne Hailu - Yekerebgne lyrics
Artist:
Shewandagne Hailu
album: Skalegne
የቀረብኝ ከዚች አለም
አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለው በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለው ለራሴ
የቀረብኝ ከዚች አለም
አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለው በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለው ለራሴ
በፍቅር ጽኑ ሚዛን ይሄ አለም ሲለካ
ህይወትም ትርጉም ያጣል ሰው ከሌለ ለካ
ስባዝን ነበር በሀሳብ አጥሬው ቤቴን
በፍቅርሽ ድል አረኩት ብቸኝነቴን
የቀረብኝ ከዚች አለም
አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለው በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለው ለራሴ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
የቀረብኝ ከዚች አለም
አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለው በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለው ለራሴ
እርም ነው ሌላ እንዳላይ ለስጋም ለነፍሴ
ወትሮ አንቺን የመረጥኩት ባውቅ ነው ለራሴ
ሰው መቼም አይሞላለት ይኖራል ሲመኝ
ምን ከቶኝ ላስቸግረው አንቺ ካደለኝ
የቀረብኝ ከዚች አለም
አንድም ነገር የለም
ደስተኛ ነኝ ባንቺ ባልኖርም ዘላለም
አንቺን ብቻ እንዳይከፋሽ እስካለው በነፍሴ
አታስቢ ለኔ አውቃለው ለራሴ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
አምላኬን ተነስቼ
ላማረው ምን አጥቼ
ቅር ብሎሽ እንዳያዝንብኝ
ላልተውሽ ቃል አለብኝ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist