Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Akukulu lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Skalegne


ለጨረቃ ብርሃን ጀምበር ለቃ ቦታ
እንሂድ ብለሽ ወተን ጨዋታ
ተዛዝብን ባ'ንድ ሌት ማታ
አልከዳህም ብለሽ ቃል ገብተሽ ለልቤ
እንደ ፔጥሮስ ከዳሺኝ ሶስቴ
አዘነብሽ በቃ ስሜቴ
ካንተ ሌላ ፍፁም ብለሺኝ
ወድሃለው ብለሽ ዋሸሺኝ
ሌሊቱ ገና ሳይነጋ
አየሁሽ ከሌላ ሰውጋ
ላወቅሽው አዲስ ሰው ዋሽተሽው
ፈርተሽ ቀለበቴን ደበቅሺው
አዘነብሽ በቃ ስሜቴ
ስትከጂን ሶስቴ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
ያንቺስ ለብቻው ነው
ስሜት የሚጎዳ
በንስሃ ልቡን ቢያፀዳ
ለመልካም ነው ፔጥሮስ ቢከዳ
አልከዳህም ብለሽ
በኪዳን አስረሺው
ባ'ንድ ሌሊት ሶስቴ ከዳሺው
የዋህ ልቤን በቃ አሳዘንሺው
ካንተ ሌላ ፍፁም ብለሺኝ
ወድሃለው ብለሽ ዋሸሺኝ
ሌሊቱ ገና ሳይነጋ
አየሁሽ ከሌላ ሰውጋ
ላወቅሽው አዲስ ሰው ዋሽተሽው
ፈርተሽ ቀለበቴን ደበቅሺው
አዘነብሽ በቃ ስሜቴ
ስትከጂን ሶስቴ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አኩኩሉ
አኩኩሉ
ነጋ ወይ ሌቱ
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
ነጋ ወይ ሌቱ? (ነጋ ወይ ሌቱ?)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
ነጋ ወይ ሌቱ? (ነጋ ወይ ሌቱ?)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
ነጋ ወይ ሌቱ? (ነጋ ወይ ሌቱ?)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
ነጋ ወይ ሌቱ? (ነጋ ወይ ሌቱ?)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)
ነጋ ወይ ሌቱ? (ነጋ ወይ ሌቱ?)
አ-ኩኩሉ (አ-ኩኩሉ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists