Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Tsgereda lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Skalegne


አሃ ሃ
አሃ ሃ
አሃ ሃ
አሃ ሃ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
አረንጓዴ አይደለም (አረንጓዴ አይደለም)
ነጭ አትመስል ቢጫ (ነጭ አትመስል ቢጫ)
መሰየም አቃደኝ (መሰየም አቃደኝ)
የቀለሟን ምርጫ (የቀለሟን ምርጫ)
ብቅ ብላ ሳያት (ብቅ ብላ ሳያት)
ፈክታ በማለዳ (ፈክታ በማለዳ)
ደስ ትለኛለች (ደስ ትለኛለች)
የኔ ፅጌረዳ (የኔ ፅጌረዳ)
ፅጌረዳ
በሌላ አይነት ስሜት እኔ በማላውቀው
ፅጌረዳ አበባ ህይወቴን ማረከው
እያብረቀረቀች (እያብረቀረቀች)
በሴኮንድ ሺ ጊዜ (በሴኮንድ ሺ ጊዜ)
ፅጌረዳን ማዬው (ፅጌረዳን ማዬው)
ሆኗል ደሞዜ (ሆኗል ደሞዜ)
ውበቷን ለማድነቅ (ውበቷን ለማድነቅ)
የት አገኝና ቃል? (የት አገኝና ቃል?)
መዓዛዋ ደግሞ (መዓዛዋ ደግሞ)
ከሩቅ ይማርካል (ከሩቅ ይማርካል)
ፅጌረዳ
በሌላ አይነት ስሜት እኔ በማላውቀው
ፅጌረዳ አበባ ህይወቴን ማረከው
አሃ ሃ
አሃ ሃ
አሃ ሃ
አሃ ሃ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
ኡሁ ሁ
ፅጌረዳ (ፅ ጌ ረ ዳ)
በሌላ አይነት ስሜት እኔ በማላውቀው
ፅጌረዳ አበባ ህይወቴን ማረከው
አረንጓዴ አይደለም (አረንጓዴ አይደለም)
ነጭ አትመስል ቢጫ (ነጭ አትመስል ቢጫ)
መሰየም አቃደኝ (መሰየም አቃደኝ)
የቀለሟን ምርጫ (የቀለሟን ምርጫ)
ብቅ ብላ ሳያት (ብቅ ብላ ሳያት)
ፈክታ በማለዳ (ፈክታ በማለዳ)
ደስ ትለኛለች (ደስ ትለኛለች)
የኔ ፅጌረዳ (የኔ ፅጌረዳ)
ፅጌረዳ (ፅ ጌ ረ ዳ)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists