Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Kurat lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Skalegne


ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት
"አቤት ጥርስሽ ያምራል" ብዬ (ብዬ)
"ቆንጅናሽ ይደንቃል" ብዬ (ብዬ)
"ታምሪያለሽ" እያልኩሽ
እኔው አኮራሁሽ
"አቤት ጥርስሽ ያምራል" ብዬ (ብዬ)
"ቆንጅናሽ ይደንቃል" ብዬ (ብዬ)
"ታምሪያለሽ" እያልኩሽ
እኔው አኮራሁሽ
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሃ-ሃ-ሃ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሃ-ሃ-ሃ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?
ኩራት ኩራት
አንቺ ምን ታደርጊ: ጥፋቱስ ከኔ ነው
"ታምሪያለሽ" እያለ: ያኮራሽ አፌ ነው
ውበትሽን ማድነቅ: በዛ ማሞገሴ
እንዳላጣሽ ፈራሁ: በገዛ ምላሴ
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሁ-ሁ-ሁ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሁ-ሁ-ሁ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት)
"አቤት ጥርስሽ ያምራል" ብዬ (ብዬ)
"ቆንጅናሽ ይደንቃል" ብዬ (ብዬ)
"ታምሪያለሽ" እያልኩሽ
እኔው አኮራሁሽ
"አቤት ጥርስሽ ያምራል" ብዬ (ብዬ)
"ቆንጅናሽ ይደንቃል" ብዬ (ብዬ)
"ታምሪያለሽ" እያልኩሽ
እኔው አኮራሁሽ
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሁ-ሁ-ሁ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሁ-ሁ-ሁ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት አለሽ ወይ?)
(ኩራት ኩራት)
በነጋ በጠባ ሳደንቅ ውበትሽን
ኩራት አስተማርኩሽ የሌለብሽን
ከፍ ያረኩሽ መስሎኝ "ቆንጆ ነሽ" እያልኩሽ
አኮራሁሽና ከሰው አሳነስኩሽ
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሃ-ሃ-ሃ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ግልጹን በመንገሬ ሳልደብቅ ከሆዴ (ሃ-ሃ-ሃ-)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)
ኩራት ተሰማሽ እንዴ? (ኩራት ተሰማሽ እንዴ?)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists