Shewandagne Hailu - Semta Yehon lyrics
Artist:
Shewandagne Hailu
album: Sitotash
እርሜን ተሳስቼ ብሰርቃት ግራዬን
መስሎኝ ይሄን ጉዳይ የማውቀው ብቻዬን
እያደር አሳሳኝ ባሰና ስጋቴ
ሰምታ ይሆን እንዴ እመቤቴ
ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም
ሰምታ ይሆን እንዴ መልኳም ተቀየረ
ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው
ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ
ሰምታ ይሆን እንዴ አው ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ ኡኡ ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ
ይሆን እንዴ
♪
ከሷ ሌላ ምነው በቀረ ማሰቤ
እንዲ ለሚፀፀት ለሚወዳት ልቤ ልቤ ልቤ
በመንታ መንገድ ላይ ሲዋልል ሀሳቤ
እንቅልፌንም አጣሁ ተጨነቀ ልቤ ልቤ ልቤ
♪
ልቤም ስራ ሆነ ባሳብ መሠቃየት
አይኔም ድፍረት አጣ አይኖቿም ለማየት
አግሬ እንደመለሰኝ ወስዶ ካለቤቴ
ሰምታ ይሆን እንዴ እመቤቴ
ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም
ሰምታ ይሆን እንዴ መልኩአም ተቀየረ
ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው
ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ
ሰምታ ይሆን እንዴ አው ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ ኡ ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ
ይሆን እንዴ
♪
አንድ ነገር ሳጣ አይኖቿን አንብቤ
ምን አስባ ይሆን እላለሁ በልቤ ልቤ ልቤ
ወይ ሰምታም እንደሆን አላወኩም ቁርጤ
በምን አሳምኜ ላረጋጋው ውስጤ ውስጤ
ውስጤ
ገና ለገና ኮሽ ሲል በሩ እሷን እንደሰማው
ይልቅ ውስጥህን ስማው
ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ ሀሳቤ ሀሳቤ
ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ
ሀሳቤ ተወኝ ተወኝ ተወኝ ሀሳቤ
ተወኝ ሀሳቤ ተወኝ ሀሳቤ
ሰምታ ይሆን እንዴ እኔ አላማረኝም
ሰምታ ይሆን እንዴ መልኳም ተቀየረ
ሰምታ ይሆን እንዴ በሆነው ባልሆነው
ሰምታ ይሆን እንዴ ትቆጣኝ ጀመረ
ሰምታ ይሆን እንዴ ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ ኡ ይሆን እንዴ
ሰምታ ይሆን እንዴ አሀሀሀ ይሆን እንዴ
ይሆን እንዴ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist