Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Sele'ene lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


ዛሬ ከኔ ጋር ባትሆኚም
ፍቅር ታጋሽ ነውና
እስከማይሽ አንድ ቀን
መተሸ እንደገና
መልክሽን ከላይ
ለሰው ብትሰጪም
ፍቅሬን ከልብሽ አታውጪው
ኋላ ስትመጪ
እንዳይቆጭሽ
ክፉ እንዳይወጣ ካፍሽ
ዛሬ ከኔ ጋር ባትሆኚም
ፍቅር ታጋሽ ነውና
እስከማይሽ አንድ ቀን
መተሸ እንደገና
መልክሽን ከላይ
ለሰው ብትሰጪም
ፍቅሬን ከልብሽ አታውጪው
ኋላ ስትመጪ
እንዳይቆጭሽ
ክፉ እንዳይወጣ ካፍሽ
ከተኛሁበት አለም አለም
ፍቅርሽ አንቅቶኛል
ባንቺ ውስጥ እኔነቴን
እንዳይ አድርጎኛል
እየወደደሽ ልቤ ልቤ
ለዛሬ እንኳን ቢያጣሽ
አውቃለው ዳግም ፍቅሬ
ዞሮ እንደሚያመጣሽ
ስለኔ ማሰብ ካቃተሸ
ለፍቅሬም ምለሽ ካልሰጠሸ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሸ
ለፍቅሬም ምለሽ ካልሰጠሸ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ዛሬ ከኔ ጋር ባትሆኚም
ፍቅር ታጋሽ ነውና
እስከማይሽ አንድ ቀን
መተሸ እንደገና
መልክሽን ከላይ
ለሰው ብትሰጪም
ፍቅሬን ከልብሽ አታውጪው
ኋላ ስትመጪ
እንዳይቆጭሽ
ክፉ እንዳይወጣ ካፍሽ
ታስታወሽ እንደው ፍቅሬ
ልብሽ ካልዘነጋው
አንቺን ላስደስት ነበር
ሁሌም የምተጋው
ሀ ብዬ ፍቅሬን ባንቺ ባንቺ
ስጀምር ማለዳ
አይዘነጋውም ልብሽ ልቤን
ላንቺ እንደተጎዳ
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው
ስለኔ ማሰብ ካቃተሽ
ለፍቅሬም ምላሽ ካልሰጠሽ
እራቤን እንዴት ላድርገው
ሆድ አይችል አፍ ቢሸሽገው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists