Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Siberber lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


ፈርቶ ላለ ልቤ ለስንት የገመትኩት
ወዶ እንደሚከዳኝ እኔስ መች አወኩት
ልነግራት ሲከተል ፈራና ስሜቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ፈርቶ ላለ ልቤ ለስንት የገመትኩት
ወዶ እንደሚከዳኝ እኔስ መች አወኩት
ልነግራት ሲከተል ፈራና ስሜቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ

ልብ ወዶ በፍቅር ሲበገር
ውበት እንደ ፋኖስ ቢሰበር
አይደንቅም በፍቅር ለዛለ
ሲሞት ያ ጀግንነት የታለ
ልብህ ካረገጠ ሁን አቻ
እግር አይራመድም ለብቻ
መሄዱን ወደሷስ ሄዳለው
ግን አላውቅም የት ጋር እንዳለው
ድክምክም አለብኝ ዛለና ጉልበቴ
ሰጋ ሰውነቴ
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ጉልበቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው

ፈርቶ ላለ ልቤ ለስንት የገመትኩት
ወዶ እንደሚከዳኝ እኔስ መች አወኩት
ልነግራት ሲከተል ፈራና ስሜ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ዛለ ዛለ ጉልበቴ
ሲመሽ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ
በሀሳቤ በራፍ ወጥቼ
ከሷ ጋር ለማደር ሄዳለው
ቀንማ ፈርቻት ቀናለው
ልብ ወዶ በፍቅር ሲበገር
ጉልበት እንደ ፋኖስ ቢሰበር
አይደንቅም በፍቅር ለዛለ
ሲሞት ያ ጀግንነት የታለ
ድክምክም አለብኝ ዛለና ጉልበቴ
ሰጋ ሰውነቴ
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው
ስብርብር
ስብርብር
አለብኝ ጉልበቴ
ስብርብር
ስብርብር
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው
ስብርብር አለብኝ ጉልበቴ
እሷን ሲያይ የት ሄደ ድፍረቴ
በመውደድ እንዳይሆን ሆኛለው
አቃተኝ ኧረ እኔስ ዝያለው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists