Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Setseki Say lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


ስትስቂ ሳይሽ
በውብ ፈገግታሽ
የልቤ ሀሳብ ጭንቀቱም ይቀለኛል
ፊትሽ በሳቅ ሲፈካ ደስ ይለኛል
ስትስቂ ሳይሽ
በውብ ፈገግታሽ
የልቤ ሀሳብ ጭንቀቱም ይቀለኛል
ፊትሽ በሳቅ ሲፈካ ደስ ይለኛል
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ደስ ይለኛል ካንቺ በላይ
ሳምንት ወራት ብደክም ወይ አመታት
ይመለሳል ባንቺ ሳቅ የኔ ብርታት
ያምርብሻል ሁልጊዜም ተጫወቺ
አንቺ እንደሆንሽ ለጸብ የማትመቺ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ

ስትስቂ ሳይሽ
በውብ ፈገግታሽ
የልቤ ሀሳብ ጭንቀቱም ይቀለኛል
ፊትሽ በሳቅ ሲፈካ ደስ ይለኛል
ስትስቂ ሳይሽ
በውብ ፈገግታሽ
የልቤ ሀሳብ ጭንቀቱም ይቀለኛል
ፊትሽ በሳቅ ሲፈካ ደስ ይለኛል
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ደስ ይለኛል ካንቺ በላይ

መሸም ነጋም ምንጊዜም የትም ቦታ
ከአፍሽ በራፍ ይዘንባል ሳቅ ጨዋታ
ነፍሴ እድሜዋን ቀጠለች ባንቺ ረግታ
የአይኖችሽን ወጋገን ተመልክታ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳ... ሳቂልኝ
ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ደስ ይለኛል ካንቺ በላይ
ስትስቂ ሳይ ደስታሽን ሳይ
ደስ ይለኛል ካንቺ በላይ
ስትስቂ ሳይ... ሳቂልኝ
ደስ ይለኛል
ስትስቂ ሳይ ሳቂልኝ
ደስ ይለኛል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists