Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Techawochi Belwat lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


ይቺ ቆንጆ ምን ሆናለች
በዝማታ ታስባለች
ምን ሆናለች ምን ሆናለች
ያስከፋትን ሁሉ ትታ
እንደማለፍ በጫወታ
ምን ሆናለች ምን ሆናለች
ሁሉም ነገር ጊዜ አለዉና ምን ሆናለች
አይዞሽ በሏት እንድትል ዘና ምን ሆናለች
ስለ ነገ ማሰቡን ትታ ምን ሆናለች
አያምልጣት የዛሬዉ ደስታ ምን ሆናለች
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት
ዉበቷ ላያት ያፈዛል
እሷ ግብ ልቧ ተክዟል
ምን ይሆን የሚያስጨንቃት
ዛሬ አልፎ ነገ ሊያስቃት
ምን ሆናለች ተከፍታለች
ምን ሆናለች ታስባለች
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት
ይቺ ቆንጆ ምን ሆናለች
በዝማታ ታስባለች
ምን ሆናለች ምን ሆናለች
ያስከፋትን ሁሉ ትታ
እንደማለፍ በጫወታ
ምን ሆናለች ምን ሆናለች
ሁሉም ነገር ጊዜ አለዉና ምን ሆናለች
አይዞሽ በሏት እንድትል ዘና ምን ሆናለች
ስለ ነገ ማሰቡን ትታ ምን ሆናለች
አያምልጣት የዛሬዉ ደስታ ምን ሆናለች
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት
ለሚሆን ለማይሆን ነገር
ምንድነዉ በሀሳብ መቸገር
ንገሯት እንድትል ዘና
ከልኩ አያልፍምና
ምን ሆናለች ተከፍታለች
ምን ሆናለች ታስባለች
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ሁሉም ያልፋል በሏት
ተጫወቺ በሏት
ተደሰቺ በሏት
ሲሆን ይሁን በሏት
ይሄም ያልፋል በሏት

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists