Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Yekirtashin lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


የገባሁልሽን ቃል ኪዳን አጉድዬ አጉድዬ
ስንት የሆንሽለትን ፍቅርሽን በድዬ በድዬ
ትቼሽ ከሄድኩ ወዲህ አንቺን አሳዝኜ
ሰዉ አልወጣም አለኝ ብኖርም ታምኜ
የገባሁልሽን ቃል ኪዳን አጉድዬ አጉድዬ
ስንት የሆንሽለትን ፍቅርሽን በድዬ በድዬ
ትቼሽ ከሄድኩ ወዲህ አንቺን አሳዝኜ
ሰዉ አልወጣም አለኝ ብኖርም ታምኜ
አምነሽኝ እየኖርሽ በድንገት ስከዳሽ
አየሁት ምን ያህል ያኔ እንደተጎዳሽ
እምባሽ እግር አዉጥቶ እየተከተለኝ
እሄዉ ከአንቺ ወዲህ ሰዉ አልወጣም አለኝ
አረ ተይ ብቀበል በአንቺ ህይወት በፍቅር አብረን እኛ ዳግመኛ
አረ ተይ እነዚያን የፍቅር ጊዜያቶች መልስ ብለሽ
አስታዉሰሽ ተይ አትንፈጊኝ ይቅርታሽን ባክሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
የገባሁልሽን ቃል ኪዳን አጉድዬ አጉድዬ
ስንት የሆንሽለትን ፍቅርሽን በድዬ በድዬ
ትቼሽ ከሄድኩ ወዲህ አንቺን አሳዝኜ
ሰዉ አልወጣም አለኝ ብኖርም ታምኜ
ስንቅም ዛር ሆንሽልኝ ተጎድተሸ የ ፍቅር
ሄድኩኝ ዉለታሽን ከምንም ሳልቆጥር
ሰዉ አያጭድምና ወትሮም ያልዘራዉን
እሄዉ የአንቺም ጋራስ የኔ ሆኗል አሁን
አረ ተይ ብቀበል በአንቺ ህይወት በፍቅር አብረን እኛ ዳግመኛ
አረ ተይ እነዚያን የፍቅር ጊዜያቶች መልስ ብለሽ
አስታዉሰሽ ተይ አትንፈጊኝ ይቅርታሽን ባክሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
ይቅር በይኝ ከልብሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ
በቃሽልኝ ሀዘንሽ
ባክሽ ባክሽ ባክሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists