Kishore Kumar Hits

Shewandagne Hailu - Zeraf lyrics

Artist: Shewandagne Hailu

album: Sitotash


እንደልቤ ሆኜ ባላወራም ለሰዉ
ከአይን ይፈጥናል አፌ ሳይሽ ከቶ አንቺን ሰዉ
ዉዴ ለኔ የጣለሰሽ የልቤ ዘዉድ
በአንቺ ለመጣብኝ እኔ አላዉቅም ቀልድ
እንደልቤ ሆኜ ባላወራም ለሰዉ
ከአይን ይፈጥናል አፌ ሳይሽ ከቶ አንቺን ሰዉ
ዉዴ ለኔ የጣለሰሽ የልቤ ዘዉድ
በአንቺ ለመጣብኝ እኔ አላዉቅም ቀልድ
ደሞ ጀመረዉ ተመኛት ከባዕድ ሰዉ
ታጋሽ አመሌን ወኔ ሊለኩሰዉ
አርፎ ከማየት ሊመኝሽ የቃጣዉ
ሲያይ ነዉ መንፈሴ ሁሌም የሚቆጣዉ
ሆዴ አይመኝም የሰዉ አይሰጥ የራሱን
ለፍቅር ሟች ነዉ ሁሌም ሲወድ የነፍሱን
በትንሽ ነገር ዞሮ ከፍቅሩ አይቀምድም
የተመኘሽን ደሞ ማየት አይወድም
(መና) የራሱን ይዞ (መና) የሰዉ መመኘት
(መና) እሄ ነዉ ለኔ (መና) አልፎ መገኘት
(መና) ላኖርኩት ፍቅር (መና) እስካይም አንተጋ
(መና) ዘራፍ በል ልቤ (መና) ያንተ ሲናጋ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
እንደልቤ ሆኜ ባላወራም ለሰዉ
ከአይን ይፈጥናል አፌ ሳይሽ ከቶ አንቺን ሰዉ
ዉዴ ለኔ የጣለሰሽ የልቤ ዘዉድ
በአንቺ ለመጣብኝ እኔ አላዉቅም ቀልድ
እንደልቤ ሆኜ ባላወራም ለሰዉ
ከአይን ይፈጥናል አፌ ሳይሽ ከቶ አንቺን ሰዉ
ዉዴ ለኔ የጣለሰሽ የልቤ ዘዉድ
በአንቺ ለመጣብኝ እኔ አላዉቅም ቀልድ
በእርግጥ አይኔ አይቶ ልብ ያደንቅ ይሆናል
ግን ማየትና መመኘት ይለያል
ድምበሩን አልፎ ከመጣ በሷማ
ከልካይም የለኝ ማንንም አልሰማ
ሆዴ አይመኝም የሰዉ አይሰጥ የራሱን
ለፍቅር ሟች ነዉ ሁሌም ሲወድ የነፍሱን
በትንሽ ነገር ዞሮ ከፍቅሩ አይቀምድም
የተመኘሽን ደሞ ማየት አይወድም
(መና) የራሱን ይዞ (መና) የሰዉ መመኘት
(መና) እሄ ነዉ ለኔ (መና) አልፎ መገኘት
(መና) ላኖርኩት ፍቅር (መና) እስካይም አንተጋ
(መና) ዘራፍ በል ልቤ (መና) ያንተ ሲናጋ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) በል ዘራፍ በል ልቤ (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) (መና) ሰዉ በል ዘራፍ
(መና) (መና) (መና) (መና)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists