Shewandagne Hailu - Enkuanem Tefetersh lyrics
Artist:
Shewandagne Hailu
album: Sitotash
በደስታ እንዲኖር ሰው በዚ ዓልም ላይ
ፍቅር እንደሆነ ከምንም በላይ
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
በደስታ እንዲኖር ሰው በዚ ዓልም ላይ
ፍቅር እንደሆነ ከምንም በላይ
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
♪
ስተረት ሲወራለት በሰው አፍ ሲነገር
የማውቀው አስከዛሬ ፍቅርን በስም ነበር
ዛሬ ግን ከነብስሽ ጋር ነብሴ ስትዋሃድ
ባንቺ ውስጥ እሄው ፍቅርን በገሀድ
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
በደስታ እንዲኖር ሰው በዚ ዓልም ላይ
ፍቅር እንደሆነ ከምንም በላይ
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
ውስጤን ያሳመነው
አንቺን ማግኘቴ ነው
♪
እንድኖር ያደርገኝ ደስታን አጣጥሜ
ፍቅርሽ ነው ሌላ አይደለም ልንገርሽ ደግሜ
አረ አንዴት ልግለፅልሽ ቃል አጣ አንደበቴ
መውደድሽ አቅሜ ነው በየአለት ሂወቴ
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
ላንቺ ምንስ ቢባል
ቃላት ማች ይበቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ
ልበልሽ በአጭር ቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ (እንኳንም ተፈጠርሽ)
ልበልሽ በአጭር ቃል
እንኳንም ተፈጠርሽ (እንኳንም ተፈጠርሽ)
ልበልሽ በአጭር ቃል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist